Tender Detail

Tender Details

  • Company በደቡብ ኢትዮጰያ ክልላዊ መንግስት የወላይታ ሶዶ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ ፍ/ቤት
  • Address ወላይታ ሶዶ ከተማ ፡ ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - -
  • Website
  • Deadline25 Feb 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price400.00
  • opening date2026-02-26 00:00:00
  • Categories Furniture And Furnishing , 3- Wheel Vehicle, Motorcycles And Bicycles

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የወላይታ ሶዶ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ከካፒታል በጀት ለመ/ቤቱ አገለግሎት የሚውሉ የቢሮ ፈርኒቸር እና ሞተር ብስክሌት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በደቡብ ኢትዮጵያ ልል መንግስት የወላይታ ሶዶ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ /ቤት 2018 በጀት ዓመት ከካፒታል በጀት ለመ/ቤቱ አገለግሎት የሚውሉ የቢሮ ፈርኒቸር እና ሞተር ብስክሌ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ በዚህ ጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተለውን የመወዳደሪያ መስፈርት በማሟላት መወዳደር ይኖርባቸዋል፡-

1.     በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና የግብር ከፋይ መለያ /ቲን/ ቁጥር ያላቸው፣

2.     የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣

3.     /ቫት ተመዝጋቢ የሆኑበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣

4.     ዝርዝር የጨረታ ሠነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት በደቡብ ኢትዮጵያ ከልል መንግስት የወላይታ ሶዶ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ /ቤት የግዥ ፍያ ንብረት አስ/ ደጋፍ የሥራ ሂደት በመቅረብ የማይመለስ ብር 400 /አራት መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል የጨረታ ሠነድ መግዛት ይኖርባቸዋል፣

5.     በባንክ የተረጋገጠ 20,000 /ሃያ ሺህ ብር/ ብቻ የያዘ CPO ከሠነዱ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣ ለጨረታው መወዳደሪያ የሚቀርብ CPO በባንክ ማህተምና በባንክ ኃላፊ ሠራተኞች ፊርማ የተረጋገጠ መሆን አለበት፣

6.     ተጫራቾች የሚያቀርቧቸውን የዋጋ ማቅረቢያ ሠነዶቻቸውን ኦርጅናሉንና የኦርጅናል ኮፒ በፖስታ በማሸግ ሙሉ አድራሻቸውን በመጥቀስ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ ቀናት እስከ መጨረሻው ቀን ከቀኑ 1000 ድረስ ለዚህ ጨረታ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ የጨረታ ሠነዶቻቸውን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

7.     ዝርዝር የጨረታ ሠነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 /አሥራ አምስት ቀናት/ ከቀኑ 1000 ድረስ በሣጥኑ መጨመር ይኖርባቸዋል፡፡ በዕለቱ 1030 ታሽጎ በሚቀጥለው ቀን ማለትም 16ኛው ቀን ከቀኑ 530 ሕጋዊ ተጫራች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ 16ኛው ቀን በዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው ስራ ቀን 530 ሕጋዊ ተጫራች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ካልተገኙም በኮሚቴው ይከፈታል

8.     ለጨረታው በዝርዝር ከተጠየቀው ዕቃ ዓይነት ውጪ ለመወዳደር ማቅረብ አይቻልም፣

9.     በጨረታው ሠነድ የተፃፈውን የዕቃ ዓይነት ተጫራቾች በትከክል መሙላት አለባቸው፣ የሚያቀርቧቸው ዋጋ ከቫት ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣

10. ያሸነፈ ተጫራች ዕቃውን እስከ /ቤቱ ድረስ ማቅረብ ይኖርበታል፣ ፍርድ ቤቱ ለዚሁ ጨረታ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የወላይታ ሶዶ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ /ቤት

Save Tender