የደ/ብርሃን መምህራን ትምህርት ኮሌጅ በመደበኛ በጀት ከዚህ በታች የተጠቀሰውን እቃዎች መግዛት ይፈልጋል።
በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
የደ/ብርሃን መምህራን ትምህርት ኮሌጅ በመደበኛ በጀት ከዚህ በታች የተጠቀሰውን እቃዎች መግዛት ይፈልጋል።
ሎት፡- የመኪና እቃዎች እና ጎማዎች ሎት 2. የፅዳት እቃዎች ሎት3 የአርት እቃዎች በዚህም መሠረት ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች በግዥው ላይ እንድትሣተፉ ይጋብዛል።
1. በመስኩ ንግድ ፈቃድ ያለው እና ከብር 200.000.00/ሁለት መቶ ሺህ በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢ መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስከር ወረቀት ኮፒ ተያይዞ መቅረብ አለበት።
2. ከላይ የተጠቀሡትን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሠነዶች ጋር ማቅረብ አለባቸው።
3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ፣
|
ተቁ
|
የግዥው ዓይነት |የእቃው ዝርዝር/
|
የሚያሲዙት የጨረታ ማስከበሪያ መጠን
|
|
ሎት 1
|
የመኪና እቃዎች እና ጎማዎች
|
30,000.00
|
|
ሎት2
|
የፅዳት እቃዎች
|
10,000.00
|
|
ሎት3
|
የአርት እቃዎች
|
10,000.00
|
በባንክ በተመሠረት የክፍያ ትአዛዝ /CPO ወይንም ሁኔታ ላይ ያልተመሠረት የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው።
4. ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00/ሶስት መቶ ብር /በኮሌጁ አካውንት ቁጥር 1000025266807 ገቢ በማድረግ /በመክፈል ከቢሮ ቁጥር 03 መውሰድ ይችላሉ።
5. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ከፍት ሆኖ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ታሸጐ በ4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸውቢገኙም ባይገኙም ይከፈታል። ዕለቱ የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሣሣይ ሠዓት ታሽጐ በተመሣሣይ ሠዓት ይከፈታል።
6. መስሪያ ቤቱ የመንግስትን ጥቅም ባስጠበቅ መልኩ በጥቅል በነጠላ የማወዳደር መብቱ የተጠበቀ ነው።
7. በሎት የቀረቡ እቃዎች ላይ ዋጋ መስጠት ግዴታ ነው። ሁሉንም እቃዎች ላይ ዋጋ ያልሞላከውድድር ውጭ ይሆናል።
8. መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
9. በጨረታው ተወዳድረው አሸናፊ የሆነው ድርጅት የእቃ ርክክቡ ቦታ ደ/ብርሃን መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ግቢ ንብረት ክፍል ይሆናል።
10. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 681 4489 / 011 681 1013/14 መጠየቅ ይችላል።
የደ/ብ/መም/ት/ኮ/የግ/ፍ/ን/አሰ/ቡድን መሪ
