የአራዳ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ለክፍለ ከተማው ፖሊስ መምሪያ ለስራ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር A/S/C/P/D 02/2018
የአራዳ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ለክፍለ ከተማው ፖሊስ መምሪያ ለስራ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡-
|
ሎት-1 |
የህትመት ውጤቶች |
10,000.00 |
|
ሎት-2 |
የተለያዩ የህንፃ መሳሪያዎች |
5,000.00 |
|
ሎት-3 |
የደንብ አልባሳት |
5,000.00 |
|
ሎት-4 |
የፅህፈት መሳሪያዎች |
5,000.00 |
|
ሎት-5 |
የመፀዳጃ ቤት ፍሳሽ መምጠጫ |
1,000.00 |
|
ሎት-6 |
የመኪና ላቢያጆ እና ጎሚስታ |
2,000.00 |
|
ሎት-7 |
የህክምና መገልገያ እቃዎችና መድኃኒቶች |
15,000.00 |
|
ሎት-8 |
የተለያዩ የመኪና ጎማ |
10,000.00 |
|
ሎት-9 |
የኤሌክትሮኒከስ ዕቃዎች |
15,000.00 |
|
ሎት-10 |
አመራሮችና አባሎች መዝናኛ ከበብ |
3,000.00 |
*የታደሰ የዘመኑ የንግድ ፍቃድ ያለውና በጨረታ ተሳታፊ ለመሆን ከግዥ ኤጀንሲ የምዝገባ የምስክር ወርቀት ማቅረብ የሚችል
* የዘመኑን ግብር የከፈሉና ተጨማሪ እሴት ታክስ NAT/ ተመዝጋቢ የሆነ
* ተጫራቾች በተሰማሩበት የስራ ዘርፍ የሚገልፅ የዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያለው
*አመራጭ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም
*የጨረታ ዋጋው ፀንቶ የሚቆየው ለ60 ቀን ነው ፣ ሰነዱ የሚሸጠው በየሎቱ 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ ብቻ ነው፡፡ የጨረታ ማስከበሪያ CPO ብቻ ማቅረብ የሚችል የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ከቴከኒካል ሰነድ ጋር ማያያዝ እና የቴክኒካልና ፋይናንሻል ለየብቻ ታሽጎ ኦርጅናልና ኮፒ ማቅረብ አለባቸው::
* የሚቀርቡ ዋጋዎች በሙሉ ቫት አካቶ መሰራት አለበት::
* ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 10/አስር/ የስራ ቀናት ውስጥ እንዲሁም በ11ኛው ቀን እስከ 4:00 ሰዓት ድረስ ጨረታው ከፍት ሆኖ ስለሚቆይ በከፍለ ከተማው ቢሮ ቁጥር 26 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስገባት ይችላሉ ፡፡
*. ጨረታው በ11ኛው ቀን 4:00 ተዘግቶ 4:30 ሰዓት የሚከፈት ይሆናል ፡፡
* ተጫራቾች የጨረታ ሳጥን ከመከፈቱ በፊት ለተወዳደሩባቸው ለሎት ናሙና ማቅረብ የሚኖርባቸው ሲሆን በመ/ቤቱ መመዘኛ መስፈርት /specification/ባወጣንባቸው ዕቃዎች ላይ ሌላ የራስን /spec/ አውጥቶ መወዳደር አይችልም፡፡
*የጨረታ መክፈቻ ቀኑ ከስራ ቀናት ውጪ እና የከብረ በአል ቀናት ከዋለ በሚቀጥለው የስራ ቀናት የሚከፈት ይሆና ፡፡ዘግይተው የሚመጡ የጨረታ ሰነዶች ተቀባይነት አይኖራቸውም ::
*አሸናፊ የሆነው ድርጅት አሸናፊ መሆኑ ከተገለፀበት ቀን /ውል ከተዋዋለበት ጊዜ/ጀምሮ ያሸነፈበትን ዕቃ ማስገባት አለበት፡፡
*አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ግዥ ፈፃሚው መ/ቤት ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
*የጨረታው አሸናፊ ለውል ማስከበሪያ 10% ዋስትና መስጠት ይኖርበታል፡፡
* መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ፡፡
አድራሻ ፒያሳ የፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ፊት ለፊት የአዲስ አበባ ውሃ እና ፍሳሽ
አራዳ ቅርንጫፍ ግቢ ውስጥ ሲሆን ቢሮ ቀጥር 26 በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
* ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0111574264 /0111267187/ ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
የአዲስ አበባ ፖሲስ አራዳ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ
