በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በካፋ ዞን የቦንጋ ከተማ ፋይ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በስሩ ላሉት መ/ቤቶች በሎት 01 የኤሌክትሮኒክስ ግዥ፣ በሎት 02 የፈርኒቸር ግዥ፣ በሎት 03 የእንስሳት መድሃኒት እንዲሁም፣ በሎት 04 የመኪናና የማሽኖች መለዋወጫ ዕቃ በዚህ ንግድ ዘርፍ ከተሰማሩ ድርጅቶች ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል።
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በካፋ ዞን የቦንጋ ከተማ ፋይ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በስሩ ላሉት መ/ቤቶች በሎት 01 የኤሌክትሮኒክስ ግዥ፣ በሎት 02 የፈርኒቸር ግዥ፣ በሎት 03 የእንስሳት መድሃኒት እንዲሁም፣ በሎት 04 የመኪናና የማሽኖች መለዋወጫ ዕቃ በዚህ ንግድ ዘርፍ ከተሰማሩ ድርጅቶች ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል።
በዚሁ መሠረት ለመሳተፍ የምትፈልጉ አመልካቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት አለባችሁ።
· ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉና በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፣
· የግብር ከፋይነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፣
· የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ፣
· ከገቢዎች ባለስልጣን የቲን ተመዝጋቢ የሆነ፣
· የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፣
· ተጫራቾች በ2017 ዓ/ም የሰሩበት የመልካም ስራ አፈፃፀም ማቅረብ የሚችሉ
· የጨረታው ሰነድ የማይመለስ 500 /አምስት መቶ ብር/ በአካውንት ቁጥር 1000705880682 በማስያዝ ከካፋ ዞን ቦንጋ ከተማ ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 1 መግዛት ይችላል
· በዚህ የጨረታ ማስታወቂያ ላይ ያልተገለፁ መረጃዎች በጨረታ ዶክመንት ላይ ያሉት ገዥ ይሆናሉ
· የጨረታ ሰነዱ በጨረታ ዋጋ ማቅረቢያ በታሸገ ኤንቨሎፕ ከአንድ ኦርጅናል ቴክኒካል እና ፋይናንሻል እንዲሁም ከአንድ ኮፒ ቴክኒካል ና ፋይናንሻል ተዘጋጅቶ የሚቀረብ ሲሆን ጨረታዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት በአየር ላይ የሚቆይ ሆኖ በ16ኛዉ ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ላይ ታሽጎ ከጥዋቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል።
· ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በጨረታ መክፈቻ ሰዓት ያለመገኘት የጨረታውን አከፋፈት አያስተጓጉለውም፤
· የጨረታው መክፈቻ ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፣
· የጨረታ ማስከበሪያ ለሁሉም ሎቶች 20,000 /ሃያ ሺህ ብር/ በባንክ የተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል፣
· የጨረታ ዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ በፖስታ ታሽጎ የሚገባውም ሆነ የሚከፈተው በካፋ ዞን ቦንጋ ከተማ ፋይ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 3 ይሆናል፣
· መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፣
· ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 047-331-0807/805 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፣
የቦንጋ ከተማ ፋይናንስ ጽ/ቤት
