Tender Detail

Tender Details

  • Company ZEMEN CONSTRUCTION CORPORATION (ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን)
  • Address ባ/ዳር ከተማ ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ቀበሌ 11 (ባህር ዳርዩኒቨርሲቲ ጥበብ ህንጻ አካባቢ የቀድሞው የአማራ ከተሞች ልማት አ.ማ ግቢ ውስጥ) እና አዲስ አበባ ለገሀር አመልድ ኢትዮጵያ ህንጻ 7ኛ ፎቅ በሚገኘው ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ቢሮ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 058-218-0538
  • Websitehttps:// zcc.org.et
  • Deadline06 Mar 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2026-03-06 00:00:00
  • Categories Furniture And Furnishing , Building Materials

የዘመን ኮንስትራከሽን ኮርፖሬሽን ውል ይዞ ለሚገናባው ለአዊ ብሄ/ዞን ከፍ/ፍ/ቤት ግንባታ ፕሮጀክት Supply and Fix Auditorium Chair & ashlary stone wall cladding to external wall surface አቅርቦትና ገጠማ ሥራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት እና ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


ልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 38/2018

 

የዘመን ኮንስትራከሽን ኮርፖሬሽን ውል ይዞ ለሚገናባው ለአዊ ብሄ/ዞን ከፍ//ቤት ግንባታ ፕሮጀክት Supply and Fix Auditorium Chair & ashlary stone wall cladding to external wall surface አቅርቦትና ገጠማ ሥራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት እና ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች መሳተፍ የሚችሉ መሆኑን እየገለጽን፤

1.     በዘርፉ ለዘመኑ የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድና፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (TIN) እና የተጨማሪ እሴት የምዝገባ የምስክር ወረቀት እና የንግድ ፈቃድ ለማደስ ግብር ለመፈላቸው የሚሰጥ ማስረጃ ያለው ያላት፣ በጨረታ ለመካፈል የሚያስችል ሰርተፍኬት ማቅርብ የሚችሉ፤ አቅርቦት እና ገጠማ ሥራ ከዚህ በፊት ለመስራታቸው ሕጋዊ ከሆነ ተቋም የመልካም ሥራ አፈጻጸም ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው

2.     የጨረታ ማስከበሪያ ቫትን ጨምሮ የጠቅላላ ዋጋውን 2% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ወይም /unconditional bank guarantee/ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባን ዋስትና ማስያዝ ይኖርበታል፡፡

3.     የጨረታ ሰነዱ /ዳር ከተማ ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ቀበሌ 11 እና /አበባ ለገሐር አመልድ ህንፃ 7 ፎቅ በሚገኘው ማስተባበሪያ /ቤት ቢሮ ቁጥር 02 የማይመለስ ብር 300 /ሶስት መቶ/ በመክፈል ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ ቀናት መው ይችላሉ፡፡

4.     የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀናት ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ኦርጅናልና ኮፒውን በመለየት በተለያዩ ፖስታዎች በጥንቃቄ በማሸግ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን ከቀኑ 800 ሰዓት ድረስ ብቻ /ዳር ዋናው /ቤት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ በእለቱ 800 ሰዓት ሳጥኑ ታሽጎ 830 ይከፈታል፡፡ 15ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን እስከ ቀኑ 800 ሠዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው የሚከፈተው ባህር ዳር ዋናው ቢሮ አንደኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 108 የግን/ግብ/ግዥ እና አቅርቦት ኬዝ ቲም ቢሮ ክፍል ነው

5.     ውድድሩ በሎት /በጥቅል ዋጋ የሚታይ ይሆናል፣ ዝርዝር የጨረታ መመሪያው እና የውል ይዘቱ በጨረታ ሰነዱ ውስጥ የተገለፀ ስለሆነ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በጥንቃቄ በማንበብ ዋጋቸውን በጨረታ መመሪያው መሰረት በሰነዱ ላይ ባለው የዋጋ ማቅረቢያ በመሙላት ማቅረብ አለባቸው

6.     ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው

 

ማንኛውም ተጨማሪ ማብራሪያ ስልክ ባሕር ዳር 0582180538/09-18-01-06-17/09-13-27-60-57::

አዲስ አበባ:- 011-126-56-52/5145/0912085639

 

ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን

Save Tender