Tender Detail

Tender Details


በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ፋይናንስና ጽ/ቤት በስሩ ላሉት ጽ/ቤቶች በ 2018 በጀት ዓመት የሚያስፈልጋቸውን 1. የፅህፈት መሳሪያ 2. የፅዳት እቃዎች 3. ለህንፃ ለቁሳቁስ ለተገጣጣሚ መግዣ. 4. ICT እቃዎች 5. የመኪና ጎማ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ 003/2018

 

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ፋይናንስና ጽ/ቤት በስሩ ላሉት ጽ/ቤቶች በ 2018 በጀት ዓመት የሚያስፈልጋቸውን 1. የፅህፈት መሳሪያ 2. የፅዳት እቃዎች 3. ለህንፃ ለቁሳቁስ ለተገጣጣሚ መግዣ. 4. ICT እቃዎች 5. የመኪና ጎማ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም፡-

በጨረታው መወዳደር የሚችሉት የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስችል ጥቃንና አነስተኛ ድርጅቶች በሚያመርቱት ምርት ብቻ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ በአቅራቢነት ሊስት የተመዘገቡ ፤ቲን ነምበር ያላቸው እንዲሁም የሻት ተመዝጋቢ የምስክር ወረቀት እና ህጋዊ ደረሰኝ ያላቸው::

1.     ተጫራቾች የጨረታማስከበሪያ cpo

ሎት 1 6212 የፅህፈት መሳሪያ 5,600.00 0.5%

ሎት 2 6218 የፅዳት እቃዎች 1500.00 0.5%

ሎት 3 6314 ለህንፃ ለቁሳቁስ ለተገጣጣሚ መግዣ 1000.00 2%

ሎት 4 6313 የአይሲቲ እቃዎች 2000 0.5%

ሎት 5 6313 የመኪና ጎማዎች 5000 0.5%

2.     የጨረታው ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ) ብር በመክፈል በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የስራ ቀናት በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 እሸት ት/ቤት ጀርባ የወረዳ 09 አስተዳደር 2 ፎቅ ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 2 በመምጣት ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።

3.     የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ለተከታታይ የስራ ቀናት እስከ 10ኛው ቀን 7/07/18 ዓ. ም 11፡30 ሰነድ ማስገባት ይቻላል።በዓል ከሆነ ወይም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ በቀጣይ የስራ ቀን) በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ፋ/ጽ/ቤት 2ተኛ ፎቅ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

4.     የጨረታ ሳጥን በ11ኛው ቀን 8/07/18 ጨረታው 3፡30 ታሽጎ በዚያኑ ቀን 4፡00 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአዲስ ከተማ ከፍለ ከተማ ወረዳ 9 ፋ/ጽ/ቤት 2ተኛ ፎቅ ጨረታው ይከፈታል ዘግይተው የቀረቡ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም

5.     ተጫራቾች ሰነዱ ላይ ስርዝ ድልዝ ወይም ፍሎድ ያለበት ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡

6.     ተጫራቾች የውል ማስከበሪያ 10% ማስያዝ አለባቸው፡፡

7.     ተጫራቾች በወሰዱት በእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ ላይ በመፈረም እና ህጋዊ ማህተም በማድረግ ፋይናንሻል እና ቴክኒካል ኦርጅናልና ኮፒ በየሎቱ ለየብቻ በማሸግ በወረዳው አድራሻ ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ለዚህ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ እስከ 10 ቀን 11፡30 ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል

8.     የጨረታ ሰነድ ላይ ፊርማ እና ማህተም የሌለው የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም

9.     ተጫራቾች ያለፉበትን እቃዎች በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ግምጃ ቤት በራሳቸው ትራንስፖርት ማድረስ አለባቸው

10.  መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

11.  ተጫራቾች የጨረታ ሳጥን ከመከፈቱ በፊት በተወዳደሩበት ዝርዝር እቃዎች መሰረት ናሙናውን አስቀድሞ ማቅረብ አለባቸው ጨረታ ከተከፈተ በኃላ የሚቀርብ ናሙና ተቀባይነት የለውም፡፡

12.  ተጫራቾች በሚወዳደሩበት በእያንዳንዱ የእቃ ዋጋ ላይ ቫት ተጨምሮ መሞላት አለባቸው ይህ ካልሆነ ተቀባይነት የለውም

13.  አነስተኛና ጥቃቅን በሚያመርቱት ምርት ብቻ ልዩ ድጋፍ ይደረግላቸዋል፡፡ በማያመርቱት ምርት ላይ ግን እንደማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያና የውል ማስከበሪያ ማስያዝ አለባቸው፡፡

አድራሻ፡-

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ኳስ ሜዳ እሸት ት/ቤት ጀርባ ወረዳ 9 አስተዳደር ህንጻ 2ተኛ ፎቅ ስልክ ቁጥር

011-2-30-41-01/011-2-75-90-43

 

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 9 ፋይናንስና ጽ/ቤት

Save Tender