Tender Detail

Tender Details

  • Company Moha Soft Drinks Industry Co., Ltd (ሞሃ የለስላሳ መጠጦች ኢንዱስትሪ አክሲዮን ማህበር)
  • Address አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ሸገር ዱቄትና ዳቦ ፋብሪካ ቅጥር ግቢ አዲስ በተገነባው ህንጻ 3ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +251116614655
  • Websitehttps://mohasoftdrinks.com/
  • Deadline23 Mar 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2026-03-23 00:00:00
  • Categories Used Items

ሞሐ የለስላሳ መጠጦች ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ ማህበር ሽሮ ሜዳ በሚገኘው የድርጅቱ መጋዘን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ያገለገሉ ዕቃዎች በጨረታ በማወዳደር ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል፡፡


ያገ ዕቃዎች የጨረታ ሰነድ የጨረታ

ቁጥር- Service 0004/2018

 

ሞሐ የለስላሳ መጠጦች ኢንዱስትሪ /የተ/የግ ማህበር ሽሮ ሜዳ በሚገኘው የድርጅቱ መጋዘን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ያገለገሉ ዕቃዎች በጨረታ በማወዳደር ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ዕቃዎቹን መግዛት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በመፈል ለዚሁ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ አቃቂ ቃሊቲ ፍለ ከተማ ሸገር ዱቄትና ዳቦ ፋብሪካ ቅጥር ግቢ አዲስ በተገነባው ህንጻ ሦስተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 003 በመውሰድ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ

በዚሁ መሠረት፣

1.     ተጫራቾች ለጨረታ የቀረቡትን የተለያዩ ዓይነት ያገለገሉ ዕቃዎችን ሽሮ ሜዳ በሚገኘው የድርጅቱ መጋዘን በአካል ተገኝተው በማየት ዋጋቸውን በታሸገ ኤንቬሎፕ ከየካቲት 26 ቀን 2018 ጀምሮ ለተከታታይ 15 የሥራ ቀናት እስከ ቀኑ 8:00 ሰዓት ድረስ ከላይ በተገለፀው /ቤት አድራሻ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ

2.     ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 800 ላይ ተዘግቶ 830 ሰዓት ላይ በዋናው /ቤት መገኘት በሚፈልጉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ፊት ይከፈታል

3.     በጨረታው የሚሳተፍ ተጫራች 20,000.00 (ሃያ ሺህ ብር) የጨረታ ማስከበሪያ CPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል

4.     /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ድራሻ፡-

አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ሸገር ዱቄትና ዳቦ ፋብሪካ ቅጥር ግቢ አዲስ በተገነባው ህንጻ 3 ፎቅ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ መጋቢት 14 ቀን 2018 . ከቀኑ 800 ድረስ የጨረታ ሰነዱን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማሸግና የጨረታ ሳጥን ውስጥ በማስገባት መወዳደር ይችላሉ፡፡

ማሳሰቢያ፣

-       አውን በማንኛውም ባንክ በሞሐ የለስላሳ መጠጦች ኢንዱስትሪ /የተ/የግ/ማህበር ስም ማሰራት ይችላሉ፡፡

-       ዋጋ ሲያስቀምጡ ስርዝ ድልዝ ወይም በተሰጠው ሠንጠረዥ መሠረት በትክክልና በግልጽ የዋጋ ማቅረቢያ መሠረት ግልጽ መረጃ መስጠት ያለበት ሲሆን ነገር ግን የተሳሳተ ሰነድ ቢገኝ ውድቅ ይሆናል፡፡

 

ሞሐ ላሳ መጠጦች ኢንዱስትሪ /የተ/የግ/ማህበር

Save Tender