Tender Detail

Tender Details

  • Company የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት (FDRE Refugees and Returnees Service)
  • Address የእንቁላል ፋብሪካ አደባባይን ሳይሻገሩ ከፌዴራል ፖሊስ ክበብ ፊት ለፊት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011 813 21 93
  • Websitehttps://rrs.et/
  • Deadline23 Mar 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2026-03-23 00:00:00
  • Categories Software & Applications Development

የአገልግሎት መ/ቤታችን እ.ኤ.እ በ2026 በጀት ዓመት ለሥራ አገልግሎት የሚዉል የMicrosoft 365 E1 የተጠቃሚ ቁጥር 400፣ Microsoft 365 E3 የተጠቃሚ ቁጥር 100 የአገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።


Microsoft 365 E1 የተጠቃሚ ቁጥር 400 Microsoft 365 E3 የተጠቃሚ ቁጥር 100 ግዥ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር- ስተአ/002/2026

 

የአገልግሎት /ቤታችን .. 2026 በጀት ዓመት ለሥራ አገልግሎት የሚዉል Microsoft 365 E1 የተጠቃሚ ቁጥር 400 Microsoft 365 E3 የተጠቃሚ ቁጥር 100 የአገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

በዘርፉ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የሚፈለግባቸውን ማንኛውንም የመንግሥት ግብር አጠናቅቀው ለመክፈላቸው ከግብር ሰብሳቢ መሥሪያ ቤት የተሰጠ ማስረጃ፣ የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ እና የንግድ ምዝገባ ምስ ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣ በጨረታ ለመሳተፍ በኢፌዴሪ መንግሥት ግዥ እና ንብረት ባለሥልጣን በአቅራቢነት የተመዘገቡ እንዲሁም የተ... ምዝገባ ሠርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችን፣ በብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ዘዴ አወዳድሮ ውል በመግባት የሚፈፀም ይሆናል፡፡

በመሆኑም ተጫራቾች፡-

1)     የጨረታ ሰነዱን አዲስ አበባ ጉለሌ ክፍለ ከተማ ከሚገኘው የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ዋና /ቤት የፋይናንስ ቡድን ቢሮ በመምጣትና የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ) በመፈል 10 ተከታታይ ሥራ ቀናት ከጠዋቱ 230 ሰዓት እስከ 630 ሰዓት ከሰዓት 730 እስከ 1130 ባለው ጊዜ ውስጥ መግዛት ይቻላሉ፡፡ ቅዳሜና እሑድ የአገልግሎት መሥሪያ ቤቱ ሥራ ቀናት አይደሉም፡፡

2)     ማንኛውም ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ጥቅል ዋጋ 2 /ሁለት/ በመቶ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና F.D.R.E Refugees and Returnees Service ሥም በተዘጋጀ የባን ፍያ ማዘዣ (CPO) ወይም በቅድመ-ሁኔታ ያልተገደበ የባን ዋስትና ደብዳቤ፣ የአገልግሎቱን ዋጋ፣ በቀረበው ዝርዝር የፍላጎት መግለጫ መሠረት የቴክኒክ ሰነድ እና እንዲሁም በጨረታ ሰነዱ የተዘረዘሩትን የብቃትና የልምድ ማስረጃዎች ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል። የሚያያዙ ማስረጃዎች በሙሉ የአገልግሎት ጊዜያቸው ያላበቃላቸው መሆን ይኖርባቸዋል፡፡

3)     የመጫረቻ ሰነዳቸውን ቴክኒካል እና ፋይናንሺያል ሰነድ አንድ ኦርጅናል እና አንድ ኮፒ ለየብቻው በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠር እስከ 10ኛው የስራ ቀን 800 ሰዓት ድረስ ከታች በተመለከተው አድራሻ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት የሚችሉ ሲሆን ጨረታው በዚሁ ዕለት ከቀኑ 830 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአገልግሎት መስሪያ ቤቱ የሰራተኞች በብ ይከፈታል። ሆኖም ይህ ቀን ቅዳሜና እሑድ ወይም በበዓላት ቀን ከዋለ፣ የጨረታው መዝጊያና ፈቻ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተጠቀሰው ቦታና ሰዓት ይሆናል።

4)     መሥሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

ድራሻ፡- የስደተኞችና ተመሾች አገልግሎት

የእንቁላል ፋብሪካ አደባባይን ሳደሻገሩ

ከፌዴራል ፖሊስ ክበብ ፊት ለፊት

ስልክ ቁጥር 09-97-23-66-31

 

በኢ... የስደተኞችና ተመሾች አገልግሎት

Save Tender