Tender Detail

Tender Details


የጋሞ ዞን ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል


የጨረታ ማስታወቂያ

የጋሞ ዞን ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት1/ኤሌክትሮኒክስ 2/ኮምፒውተርና ተዛማጅ ዕቃዎች 3/ጀኔሬተር 4/ሞተር ሣይክል 5/ደንብ ልብስ 6/ፈርኒቸር 7/ዲጂታል ካሜራ 8/የስፖርት ትጥቆች 9/ባሕላዊ አልባሳት 10/ የመጽሐፍት ሕትመት 11/ ማጣቀሻ መጽሐፍት 12/ የልብስ ስፌት ማሽን 13/ኤሌክትሮ መካኒካል ዕቃዎች 14/ የደንብ ልብስ 15/ የላቦራቶሪ ዕቃዎችና ኬሚካሎች በጨረታአወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም በጨረታው ለመሣተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች በተገለፀው መሠረት ቀርበው መወዳደር ይችላሉ።

1.     በዘርፉ ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣

2.     የዘመኑ ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤

3.     የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያላቸውና በአቅራቢነት የተመዘገቡ

4.     የንግድ ፍቃድና ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤

5.     የተጨማሪ እሴት ታክስ/ቫት/ ከፋይ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ

6.     ተጫራቾች በጨረታው ለመሣተፍ ከላይ በተራ ቁጥር ከ1-5 የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶች ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።

7.     ተጫራቾች የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን አንስቶ እስከ 15 ባሉት ቀናት ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በጋሞ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የባንክ ሂሣብ ቁጥር 1000038613263 በማስገባት እና የባንክ አድቫይስ ይዘው ከጋሞ ዞን ገቢዎች መምሪያ ደረሰኙን በማሳየት ከጋሞ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 5 የጨረታ ሰነድ መውሰድ ይችላሉ።

8.     ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለእያንዳንዱ 80,000 /ሰማኒያ ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ /CPO/ ማስያዝ አለባቸው።

9.     ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን በማዘጋጀት በፖስታ በጥንቃቄ በማሸግ የሚወዳደሩበትን ዓይነት በፖስታው ላይ በመለየት በግዥና ን/አስ/ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 5 በተዘጋጀው ሣጥን ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን እስከ 3፡30 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

10.  ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ማስታወቂያው ከወጣበት እስከ 16ኛው ቀን በ3፡30 ሰዓት ታሽጐ በዕለቱ 4፡00 ሰዓት ቢሮ ቁጥር 5 ይከፈታል።

11.  ማንኛውም ተጫራች ያሸነፈበትን ዕቃ ያለተጨማሪ ወጪ እስከ ቢሮአችን በማምጣት የማስረከብ ኃላፊነት አለበት።

12.  የጨረታ መክፈቻ በበዓላት ወይም በሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል።

13.  መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

14.  ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 5 በአካል በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር-046-881- 3338 / 046-881-0275 በመደወል መረጃዎችን ማግኘት ይችላሉ።

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጋሞ ዞን ፋይናንስና ኘላን ልማት መምሪያ

አ/ምንጭ

Save Tender