Tender Detail

Tender Details

  • Company ፋና ቦሌ ሸ/ኃ/የተ/ሕ/ስራ ማህበር
  • Address ሻላ መናፈሻ ቅጥር ግቢ ውስጥ የማዕከሉ ፋይናንስ ክፍል ቢሮ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0116184076
  • Website
  • Deadline10 Apr 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2026-04-13 00:00:00
  • Categories Land, House, Building And Warehouse Rent

የፋና ቦሌ ሸ/ኃ/የተ/ሕ/ስራ ማህበር ከ22 ማዞሪያ ወደ አዲሱ እስታዲየም በሚወስደው መንገድ ላይ የሚገኘው 17/18 ማዕከል 1,400 ካሬ ላይ ያረፈ ጂ+4-ቴራስ እያሰራው ባለው ሞል ላይ የሚገኙትን የንግድ ቦታዎች ለባንኮች ለምግብ ቤቶች፣ ለካፌና ሬስቶራንቶች፣ ለልብስና ጫማ መሸጫ፣ ለቢሮዎችና ለተለያዩ ንግድ አገልግሎት የሚሆን ሱቆች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ

 

የፋና ቦሌ //የተ//ስራ ማህበር 22 ማዞሪያ ወደ አዲሱ እስታዲየም በሚወስደው መንገድ ላይ የሚገኘው 17/18 ማዕከል 1,400 ካሬ ላይ ያረፈ +4-ቴራስ እያሰራው ባለው ሞል ላይ የሚገኙትን የንግድ ቦታዎች ለባንኮች ለምግብ ቤቶች፣ ለካፌና ሬስቶራንቶች፣ ለልብስና ጫማ መሸጫ፣ ለቢሮዎችና ለተለያዩ ንግድ አገልግሎት የሚሆን ሱቆች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡

ሆነም ቦታው ስራ አመቺ የሆነ እና አስፋል ዳር እንዲሁም ኔሬተር እና የከርሰ ምድር ውሃ የተሟ መሆኑን እና ኪራዩ የሚጀምረው 3 እስከ 4 ወር ድረስ ባለው ጊዜ ውስጥ መሆኑን አውቀው መጫረት የምትፈልጉ ተጫራቾች፡-

1.     የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ CPO ከሚያቀርቡት ዋጋ 2% ማቅረብ አለባቸው

2.     ተጫራቾች የማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ/ በመፈል የጨረታውን ሰነድ ከሻላ መናፈሻ ፋይናንስ ክፍል ቢሮ መውሰድ ይችላሉ፡፡

3.     ከላይ የተዘረዘሩ መረጃዎችና ሰነዶች አሟልተው በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ አስራ አምስት ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ እስከ 1100 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

4.     ጨረታው በአስራ ስድስተኛው ቀን 400 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልጽ ሻላ 17/17 ህብረተሰብ ልማት ማዕከል ይከፈታል፡፡ በዕለቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ያለመገኘት የጨረታ ሣጥን መክፈቻ ሥነ-ሥርዓትን አያስተጓጉልም፡፡

5.     አሻሚ፣ የተሰረዘ፣ የተደለዘ እና ግልፅ ባልሆነ ሁኔታ የጨረታ ዋጋ በመሙላት መወዳደር ከጨረታ ውጭ ያደርጋል።

6.     የጨረታውን መመሪያ አለማበር ከጨረታው ያሰርዛል፤

7.     ፋና ቦሌ ሸማቾች ኃላ/የተ/የህ//ማህበር ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው

 

ለበለ ማብራሪያ ስልክ ቁጥር +251 9 65 44 88 88/09 56 44 88 88 ደው መጠየቅ ይቻላል።

 

የፋና //የተ//ስራ ማህበር

Save Tender