Tender Detail

Tender Details

  • Company National Election Board of Ethiopia (የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ)
  • Address ቦሌ ፍላሚንጎ ካፌ ገባ ብሎ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +251 115153468
  • Websitehttps://nebe.org.et/
  • Deadline06 Apr 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2026-04-06 00:00:00
  • Categories Labour Outsourcing Services , Quality Assurance Services , Transportation Service And Cargo

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የምርጫ ቁሳቁስ የማሸግ፣ የእሸጋ ጥራት የማረጋገጥ እና በአይሮፕላን የመጡ ዕቃዎችን በትኖ መኪና ላይ የመጫን አገልግሎት ግዥ በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ በሎት አወዳድሮ አገልግሎቱን መግዛት ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር፡ NEBE/NCB/13/2018

 

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የምርጫ ቁሳቁስ የማሸግ፣ የእ ጥራት የማረጋገጥ እና በአይሮፕላን የመጡ ዕቃዎችን በትኖ መኪና ላይ የመጫን አገልግሎት ግዥ በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ በሎት አወዳድሮ አገልግሎቱን መግዛት ይፈልጋል፡፡

·        ሎት 1- የምርጫ ሰነድና ቁሳቁስ እሸጋና ቦርዱ ባዘጋጀው ተሸከርካሪ የመጫን አገልግሎት ግዥ

·        ሎት 2- የእሸጋ ሒደት ጥራት የማረጋገጥ አገልግሎት ግዥ

·        ሎት 3- በአይሮፕላን የመጡ ዕቃዎችን በትኖ መኪና ላይ የመጫን አገልግሎት የሚሰጥ ማህበር /ድርጅት/ የአገልግሎት ግዥ

በዚሁ መሰረት፡

1-     በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የጨረታው ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጨረታው መክፈቻ ቀን ድረስ የማይመለስ 200.00 /ሁለት መቶ/ ተጫራቾች በዘርፉ ያላቸውን በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት የተጨማሪ እሴት ምዝገባ ምስክር ወረቀት የግብር ክሊራንስ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፤ በመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ድረገጽ የተመዘገቡ ስለመሆናቸው ብር/ በመክፈል ከቦርዱ ግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 107 የጨረታውን ሰነድ መውሰድ ይችላሉ፡፡

2-     ማስረጃቸውን እንዲሁም የተፈረመና ማህተም ያለው የማጭበርበር ድርጊት ላለመፈፀም ቃል የተገባበት ቅጽ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡

3-     ተጫራቾች ዋጋቸውን በመሙላት ቦርዱ ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ከጨረታ መዝጊያ ሰዓት በፊት ማስገባት አለባቸው፡፡ ጨረታው ከተዘጋ በኋላ የሚቀርቡና ስርዝ ድልዝ ያለው የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡

4-     ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበርያነት ለሎት አንድ ብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር) ለሎት ሁለት 30,000.00 (ሰላሳ ብር) እና ለሎት ሶስት 30,000.00 (ሰላሳ ሺህ ብር) ያለ ቅድመ ሁኔታ በባንክ በተረጋገጠ ዋስትና ወይም ሲፒኦ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡

5-     ጨረታው መጋቢት 28 ቀን 2018 ከሰዓት 800 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን ከቀኑ 830 ላይ ተጫራቾችና ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቦርዱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡

6-     ቦርዱ የተ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

7-     ተጨማሪ ማብራርያ ካስፈለገ በአካል ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ አድራሻ ቦሌ መንገድ ፍላሚጎ ገባ ብሎ ባለው //ቤት በመቅረብ መጠየቅ ይችላሉ፡፡

 

አድራሻችን፡- ቦሌ ፍላሚንጎ ካፌ ገባ ብሎ

ስልክ ቁ:- +251 115153468

 

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ

Save Tender