Tender Detail

Tender Details

  • Company Defense Construction Enterprise (የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ)
  • Address ወርቁ ሰፈር (ውሃ ልማት ወደ ውስጥ ገባ ብሎ መስጊዱ እካባቢ በሚገኘው የኢንተርፕራይዙ ግቢ) : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09 11 17 51 51
  • Websitehttps://www.dce-et.com/
  • Deadline15 Apr 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2026-04-15 00:00:00
  • Categories Electrical And Electromechanical , Energy, Power And Electricity , Electrical Materials

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለሀረር ፌደራል ፖሊስ ሆስፒታል እና አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Distribution board ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር DCE/EM/45/2026

 

የመከላከያ ኮንስትራሽን ኢንተርፕራይዝ ለሀረር ደራል ፖሊስ ሆስፒታል እና አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀ አገልግሎት የሚውሉ Distribution board ግዥ ለመፈፀም ተጫራችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

 

.

የዕቃው ዓይነት

ፕሮጀክት

የጨረታ ቁጥር

የጨረታው መዝጊያ ቀን እና ሰዓት

የጨረታው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት

የጨረታ ማስከበሪያ በብር

1.

Distribution board

ሀረር ፌደራል ፖሊስ ሆስፒታል ግንባታ ፕ/ት

DCE/EM/45/2026

ሚያዝያ 07/2018 ከጠዋቱ 400

ሚያዝያ 07/2018 ከጠዋቱ 415

50,000

 

ስለሆነም፡-

1.     ተጫራቾች በዘርፍ የተሰማሩ መሆኑን የሚገልፅ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ የምስ ወረቀት፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ማስረጃ፣ ለተጨማሪ እሴት የተመዘገቡበትን ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ በጨረታ ለመሳተፍ የሚሰጥ የታደሰ የምስ ወረቀት (ታክስ ሊራንስ) እና የሀገር ውስጥ ተጫራቾች በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ ኮፒ ወዘተ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡

2.     ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 50,000.00 (ሀምሳ ሺህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ (CPO) ወይም ከታወቀ ባንክ በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና (Unconditional Bank Guarantee) (120 (አንድ መቶ ሃያ) Calendar days ፀንቶ የሚቆይ ከመጫረቻ ሠነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

3.     ተጫራቾች የጨረታ ሠነድ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ትር በሥራ ሰዓት ቃሊቲ ቶታል ከኢዲሱ ስታዲየም ጀርባ ወይም ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ /ቤት አጠገብ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዋና /ቤት የግዥና አቅርቦት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ መግዛት ይችላሉ፡፡

4.     ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታ ሠነድ በተያያዘው ዝርዝር እና ብዛት መሠረት መሆን ይኖርበታል

5.     ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ቴክኒካል ሠነድ እና ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው ቀንና ሰዓት በኢንተርፕራይዙ የግዥና አቅርቦት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

6.     ጨረታው ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው መሠረት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡

7.     ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

አድራሻ፡ የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

ቃሊቲ ቶታል ከአዲሱ ስቴዲየም ጀርባ ወይም ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ ት/ቤት አጠገብ

የቀጥታ ስልክ ቁጥር: 0114-40-34-34

ማዞሪያ፡ 0114-42-22-70/71/72

E-mail አድራሻ Info@dce.et.com

ድህረ ገፅ አድራሻ- www.dce.et.com

ፖ.ሳ.ቁ 3414 ፋክስ ቁ. 0114-40-04-71/0114-42-07-46

 

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተረፕራይዝ

 

Save Tender