Tender Detail

Tender Details

  • Company በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የሀድያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ
  • Address ሀድያ ዞን ሆሳዕና ፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0461784281
  • Website
  • Deadline11 May 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • opening date2026-05-11 00:00:00
  • Categories Printing And Publishing

የሀድያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለዞኑ ትምህርት መምሪያ የመጀመሪያ ደረጃና የ7ኛ እና የ8ኛ ክፍል የመማሪያ መጽሐፍት ህትመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል።


ኮሜርሻል ኖሚኒስ /የተ/የግል ማህበር

ለሁለተኛ ዙር የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

 

የሀድያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለዞኑ ትምህርት መምሪያ የመጀመሪያ ደረጃና 7 እና 8 ክፍል የመማሪያ መጽሐፍት ህትመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል።

በዚሁ መሠረት ተጫራቾች፡-

    1. በመስኩ የታደሰ ንግድ ፈቃድ

    2. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር

    3. የቫት ተመዝጋቢነት ሠርትፍኬት

4. የዕቃና አገልግሎት አቅራቢነት ሰርትፍኬት ያላቸው ድርጅቶች፡ በሀድያ ዞን /መምሪያ ቢሮ ቁጥር 17 በአካል በመቅረብ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ በመፈል እንድትገዙና ተጨራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 100,000 /አንድ መቶ ሺህ/ ብር በባንክ በተረጋገጠ (CPO) ማስያዝ የሚጠበቅባቸው ሲሆን የጨረታ መወዳደሪያ መምሪያው ባዘጋጀው ፎርማት ላይ ብቻ በመሙላት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ ቀናት የመወዳደሪያ ፖስታዎችን ኦርጅናልና ኮፒ በማሸግ ቢሮ ቁጥር 17 ላይ በሚገኘው የጨረታ ሳጥን ውስጥ እንድታስገቡና ጨረታውም 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 400 ሰዓት ላይ የጨረታ ሳጥን ታሽጎ 430 ላይ የሚከፈት ሲሆን ቀኑ የእረፍት ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በቀጣዩ ቀን በተመሳሳይ ቦታና ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ፡- በስልከ ቁጥር 0461784281/0465552337 ደውሎ መጠየቅ የሚቻል መሆኑን እንገልጻለን።

 

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የሀድያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ

Save Tender