Tender Detail

Tender Details

  • Company በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ
  • Address ቶታል ሶስት ቁጥር ማዞሪያ 300 ሜትር ከፍ ብሎ ተዘነኦ ሆስፒታል አጠገብ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +251115579684
  • Websitehttps://etsugar.com/esig/
  • Deadline11 May 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2026-05-11 00:00:00
  • Categories Metals And Metal Working , Stationery Materials , Vehicle tire , Used Items , Battery

በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ በብሄራዊ ግለፅ ጨረታ ጥቅል (ሎት-1):- ያገለገሉ የተለያዩ አሮጌ ጎማዎች፣ ጥቅል ( ሎት-2) :- ያገለገሉ አሮጌ በርመሎች፣ ጥቅል (ሎት 3) - ያገለገሉ የተለያዩ አሮጌ ባትሪዎች፣ ጥቅል (ሎት-4) ያገለገሉ አሮጌ ሞረዶች፣ ጥቅል (ሎት - 5) - ያገለገሉ አሮጌ ብረት ድስቶች እና ጥቅል (ሎት -6 ) – ያገለገሉ የፕሪንተር ቶ


ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር፦ አሸጨ /001/ ኦኩስፋ-2/2018 .

 

1.     በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ በብሄራዊ ግለፅ ጨረታ ጥቅል (ሎት-1):- ያገለገሉ የተለያዩ አሮጌ ጎማዎች፣ ጥቅል ( ሎት-2) :- ያገለገሉ አሮጌ ርመሎች፣ ጥቅል (ሎት 3) - ያገለገሉ የተለያዩ አሮጌ ባትሪዎችጥቅል (ሎት-4) ያገለገሉ አሮጌ ሞረዶች፣ ጥቅል (ሎት - 5) - ያገለገሉ አሮጌ ብረት ድስቶች እና ጥቅል (ሎት -6 ) ያገለገሉ የፕሪንተር ቶነሮች አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

2.     በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ብቁ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ /CPO/ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ 120 ቀን የባን ሦስትና BID BOND/ በመስኩ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ተጫራቾች በመንግስት ግዥ የዕቃና አገልግሎት አቅራቢዎች ዝርዝር /supplier List/ ውስጥ መካተታቸውን የሚያረጋግጥ የምስ ወረቀት እና በተጨማሪ የበጀት ዓመቱን ክሊራንስ ምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው፡፡

3.     ጨረታው በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 (አስራ አምስት) ቀን ውሎ በአስራ አንደኛ ቀን ይከፈታል፡፡ የጨረታውን ፈቻ ትክለኛ ቀን በጨረታ ሰነዱ ላይ በግልጽ ተቀምጧል፡ ዘግይቶ የሚቀርብ የመጫረቻ ሰነድ ውድቅ ይደረጋል፡፡

4.     ብቁ ተጫራቾች በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጀውን የተሟላ የጨረታ ስነድ ለሁሉም የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር ብቻ) በመፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጨረታው መዝጊያ ቀን ድረስ ዘወትር በሥራ ሰዓት (ከሰኞ እስከ ዓርብ ከሰዓት በፊት 200-600 ከሰዓት 700-1030 እና ቅዳሜ ከሰዓት በፊት 200-600) ቀጥሎ በተመለከተው አድራሻ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ

5.     የጨረታው ሰነድ የሚሸጥበት ለውድድር የቀረበ ሰነድ የሚገባበትና የሚከፈትበት አድራሻ ቀጥሎ በተመለከተው ነው

5.1.          ኩራዝ ቁጥር 2 ስኳር ፋብሪካ የስኳር ፋብሪካዎች ማስተባበሪያ ቢሮ ቶታል ሶስት ቁጥር ማዞሪያ 300 ሜትር ከፍ ብሎ ተዘነአ ሆስፒታል አጠገብ የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ግቢ ውስጥ፡፡

ስልክ ቁጥር: 09-91-14-94-85/0930856415/0940209464

አዲስ አበባ/ ኢትዮጵያ

6.     ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው ሎት የማስከበሪያ ዋስትና ለእያናዳንዱ ብር 10,000.00 (አስር ሺህ ብር) በሲፒኦ ወይም በባንክ የተረጋገጠ የባንክ ዋስትና ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡

7.     የዕቃው ርክክብ የሚፈፀመው ኦሞ ኩራዝ ቁጥር ሁለት ስኳር ፋብሪካ ነው፡፡

8.     ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ 30 ቀናት ነው፡፡

9.     የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ፀንቶ የመቆያ ጊዜ የጨረታው ዋጋ ፀንቶ ከሚቆይበት የመጨረሻ ቀን በኋላ 28 ቀናት ነው፡፡

10. ፋብሪካው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

       ኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ                   አዲስ አበባ ማስተባበሪያ ቢሮ

      Tel-0940209464                                 Tel: 09-91-14-94-85

      ኃይል ውሃ                                             /0930856415

                                                               አዲስ አበባ

 

በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ

Save Tender