Tender Detail

Tender Details

  • Company በጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
  • Address ጅግጅጋ ከተማ ፡ ሶማሌ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0913220473
  • Website
  • Deadline14 May 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2026-05-14 00:00:00
  • Categories Furniture And Furnishing , Furniture

በጉምሩክ ኮሚሽን የጅግጅጋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ንብረትነታቸው የቅ/ጽ/ቤቱ የሆኑ የተለያዩ የፈርኒቸር እቃዎች ባሉበት ሁኔታና ቦታ በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።


ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

 

ያገለገሉ የተለያዩ ፈርኒቸሮች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ECCJBO/01/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የጅግጅጋ ጉምሩክ //ቤት ንብረትነታቸው የቅ//ቤቱ የሆኑ የተለያዩ የፈርኒቸር እቃዎች ባሉበት ሁኔታና ቦታ በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም ተጫራቾች ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች በማሟላት ቀርበው በጨረታው መወዳደር ይችላሉ።

1.     በጨረታው የሚወዳደሩት ተጫራቾች ኢትዮጵያዊ ዜግነት ያላቸው ሆኖ ሠነድ ለመግዛት ሲመጡ ይህንኑ የሚያረጋግጥ መታወቂያ ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፣

2.     የንብረቶችን ዝርዝር መረጃ፣ የተጫራቾች መመሪያ እና የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ በጅግጅጋ ጉምሩክ //ቤት በመምጣት የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ ከፍለው መውሰድ ይችላሉ፣

3.     ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ቀናት ከጠዋቱ 300 እስከ 530 ሰዓት ባለው ጊዜ ውስጥ የጨረታ ሰነድ ገዝተው እቃዎችን በጅግጅጋ ጉምሩክ //ቤት ተገኝተው መመልከት ይችላሉ፣

4.     ተጫራቾች በሚገዙት ዕቃዎች የጨረታ የመሸጫ መነሻ ጠቅላላ ዋጋ 10 በመቶ (10%) የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ በታሸገ ኤንቨሎፕ ከጨረታ ሰነዱ ጋር በማያያዝ ለዚሁ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ጨረታው በሚዘጋበት ቀን እስከ 400 ማስገባት ይኖርባቸዋል፣

5.     የጨረታው መገምገሚያ መስፈርት ጠቅላላ ዋጋ እና የተሟላ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና እንዲሁም በሰነዱ የተገለጹትን መስፈርቶች አሟልቶ መገኘት ነው፣

6.     የጨረታው የመሸጫ የመነሻ ጠቅላላ ዋጋ 10 በመቶ (10%) ያልያስያዘ እና በሠነዱ የተቀመጡ ሌሎች መስፈርቶችን ያላሟላ ተጫራች ከጨረታው ውድቅ ይደረጋል፣

7.     የሚዘጋጀው የጨረታ ማስከበሪያ ወይም ... ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብቻ የተዘጋጀ መሆን ይኖርበታል፣

8.     ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15ኛው ቀን ከጠዋቱ 400 ሰዓት ተዘግቶ በዚያኑ ቀን 430 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በጅግጅጋ ጉምሩክ //ቤት መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል። ሆኖም የመክፈቻ ቀኑ እሁድ ወይም የበዓላት ቀን ከዋለ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት የሚዘጋና የሚከፈት ሲሆን፤ ተጫራቹ በራሱ ምርጫ ጨረታው በሚከፈትበት ጊዜ ሳይገኝ ቢቀር የጨረታውን መከፈት አያስተጓጉልም፣

9.     በጨረታው አሸናፊ የሆኑ ተጫራቾች አሸናፊነታቸው በተገለፀላቸው 7 የሥራ ቀናት በኋላ ባሉት 5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ውል መፈረም እና ያሸነፉበትን ዋጋ ሙሉ በሙሉ መክፈል ይኖርባቸዋል። ሆኖም ሙሉ ክፍያውን በተጠቀሰው ጊዜ ገደብ መክፈል ካልቻሉ ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ተወርሶ ለመንግሥት ገቢ ይደረጋል።

10.//ቤቱ ያወጣውን የጨረታ ሰነድ በሥሙ ወይም በሕጋዊ ተወካዩ ሳይገዛ የተወዳደረ ማንኛውም ተጫራች ከተገኘ ከውድድር ውድቅ ይደረጋል።

11. አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉበትን ገንዘብ አጠቃለው በከፈሉ 10 ቀናት ውስጥ ንብረቶቹን የማንሳት ግዴታ ያለባቸው ሲሆን፣ ይህ መሆን ካልቻለ ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ተወርሶ ለመንግሥት ገቢ ይደረጋል፣ ዕቃውም በድጋሚ ለጨረታ ይቀርባል፣

12. ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ በስልክ ቁጥር 09 15 74 87 90 ወይም 09 13 22 04 73 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፣

13.//ቤቱ ጨረታውን መቀበል ወይም አለመቀበል የሚችል ሲሆን በማናቸውም ጊዜ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል ለመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፣

 

አድራሻችን፡- ጅግጅጋ ጉምሩክ //ቤት 1 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 05

ተጨማሪ መረጃ - በስልክ ቁጥር 09 15 74 87 90 ወይም 09 13 22 04 73

 

በጉምሩክ ኮሚሽን የጅግጅጋ ጉምሩክ //ቤት

Save Tender