Tender Detail

Tender Details


በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎችን ይህ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።


የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ
የግልፅ ጨረታ ቁጥር 044 045 046 047/2018

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ //ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎችን ይህ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

በዚሁ መሰረት፡-

በግልጽ ጨረታ ቁጥር 044/2018 07/09/2018 የተለያዩ አልባሳት ፖሊስተር ጨርቅ ጨምሮ፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች እና መዋቢያዎች፣ ጫማዎች፣ ስፔርፓርት፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና ሞተር ዘይት፣ ኮስሞትክስ እና መዋቢያዎች፣ መሬት ምንጣፎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ የግንባታ ዕቃዎች፣ የፅዳት እና የንፅህና መጠቂያ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የስፖርት መሣሪያዎች፣ አሮጌ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት፣ አርተፊሻል ጌጣጌጥ፣ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የተለያዩ የዕይታ መሳሪያዎች የተለያዩ መነፅሮች፣ የተለያዩ ምግብ ነክ፣ የእጅ ሰዓቶች እና የተለያዩ ሌሎች ዕቃዎች

በግለጽ ጨረታ ቁጥር 045/2018 14/09/2018 የተለያዩ አልባሳት ፖሊስተር ጨርቅ ጨምር፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች እና ማስዋቢያዎች፣ ጫማዎች፣ ስፔርፓርት፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና ሞተር ዘይት፣ ኮስሞትክስ እና መዋቢያዎች፣ የመሬት ምንጣፎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ የግንባታ ዕቃዎች፣ የፅዳት እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የእስፖርት መስሪያዎች፣ አሮጌ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት፣ አርቲፊሻል ጌጣጌጥ፣ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የተለያዩ የዕይታ መሳሪያዎች የተለያዩ መነፅሮች፣ የተለያዩ ምግብ ነክ የእጅ ሰዓቶች እና የተለያዩ ሎሎች ዕቃዎች

በግልጽ ጨረታ ቁጥር 046/2018 21/09/2018 የተለያዩ አልባሳት ፖሊስተር ጨርቅ ጨምሮ፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች እና ማስዋቢያዎች፣ ጫማዎች፣ ስፔርፓርት፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና ሞተር ዘይት፣ ኮስሞቲክስ እና መዋቢያዎች ፣የመሬት ምንጣፎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ የግንባታ ዕቃዎች፣ የፅዳት እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች የተለያዩ የስፖርት መስሪያዎች፣ አሮጌ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት አርተፊሻል ጌጣጌጥ፣ የፅህፈት መሳረያዎች፣ የተለያዩ የዕይታ መሣሪያዎች የተለያዩ መነፅሮች፣ የተለያዩ ምግብ ነክ የእጅ ሰዓቶች እና የተለያዩ ሌሎች ዕቃዎች

በግልጽ ጨረታ ቁጥር 047/2018 28/09/2018 የተለያዩ አልባሳት ፖሊስተር ጨርቅ ጨምሮ፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች እና ማዕዋቢያዎች፣ ጫማዎች፣ ስፔርፓርት፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና ሞተር ዘይት፣ ኮስሞትክስ እና መዋቢያዎች፣ የመሠረት ምንጣፎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ የግንባታ ዕቃዎች፣ የፅዳት እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የስፖርት መሣሪያዎች፣ አሮጌ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት፣ አርተፊሻል ጌጣጌጥ፣ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የተለያዩ የዕይታ መሣሪያዎች የተለያዩ መነፅሮች፣ የተለያዩ ምግብ ነክ፣ የእጅ ሰዓቶች እና የተለያዩ ሌሎች ዕቃዎች ለጨረታ በቀረቡት ዕቃዎች ላይ ለመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች

  1. በዘርፋ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት፣ የዘመኑ ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መሥሪያ ቤት የተሰጠ ማስረጃ እና መለያ ቁጥረን ማቅረብ የሚችል መሆኑን ይጠበበታል።
  2. ለጨረታ የሚቀርቡ ዕቃዎች የሚገኙት በድሬዳዋ ሙድ ነኖ ግቢ ውስጥ በሚገኘው የውርስ ዕቃ መጋዘን ውስጥ ነው።
  3. በግልጽ ጨረታው ላይ ለመሳተፍ የሚፈልግ ተጫራች የጨረታ ማስታወቂያ ላይ በተጠቀሰው ቀን መሰረት ድሬዳዋ ጉምሩክ ኮሚሽን ገቢ አሰባሰብ እና ዋስትና አያያዝ ቡድን ገንዘብ ያዥ ቢሮ በመቀረብ ብር 100 በመፈል ሲት በመውሰድ ዘወትር በሥራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 1130 ስለከ ቀኑ 12 ሰዓት እንዲሁም ቅዳሜ 2 ሰዓት እስከ ቀኑ 6 ሰዓት ንብረቱ በሚገኝበት መጋዘን በመቅረብ ማየት ይችላል ነገር ግን እቃዎቹን ሳያዩ ዋጋ ሰጥቶ ለሚፈጠረው ችግር የቅ//ቤቱ ተጠያቂ አይሆንም።
  4. ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ በድረዳዋ ሙድአነኖ የሚገኘው ግቢ ነው᎓᎓
  5. በግልጽ ጨረታ በሽያጭ የቀረቡት እቃዎች በኮድ የተከፋፈለ ሲሆን ተጫራቾች የሚሰጡት ዋጋ ከቫት በፊት መሆን አለበት።
  6. ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ ለመጫረት ዕቃዎች ለመግዛት በሚያቀርበው ዋጋ 5% ለጨረታው ዋስትና ማስከበረያ በባንክ (ንግድ ባንክ) የተረጋገጠ (CPO) በድረዳዋ ጉምሩከ ኮሚሽን //ቤት ስም ማሰራት ይኖርባቸዋል።
  7. ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ የሞሉትን የጨረታ ሰነድ እና ከላይ የተጠቀሱትን መረጃዎች በማያያዝ በፖስታ ውስጥ በማሸግ ከጠዋቱ 200 እስከ 345 ድረስ በድረዳዋ ሙድነኖ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይጠበቅባቸዋል።
  8. ጨረታው ከጠዋቱ 3:50 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድረዳዋ ሙድአነኖ ጉምሩከ ለጨረታ በተዘጋጀው ቦታ ሳጥኑ ይከፈታል።
  9. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በቦታው ላይ ባይገኙም ጨረታ ሳጥን በታዛቢዎች ፊት ይከፈታል።
  10. በጨረታው አሸናፊ የሆኑ ተጫራቾች በጨረታ ዋስትና ያስያዘው ሲፒኦ ከሚከፍለው ዋጋ ጋር የሚታሰብ ሲሆን በተሸናፊ ተጫራቾች ደግሞ ሲፒኦ በሶስት የስራ ቀናቶች ውስጥ ተመላሽ ይደረግላቸዋል።
  11. አሸናፊ የሆነ ተጫራች የተወዳደረበትን እቃዎች አሸናፊ ስለመሆኑ በደብዳቤ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ቀናቶች ውስጥ ያሸነፈበት ገንዘብ ገቢ በማድግ ንብረቱን መረከብ ይኖርበታል።
  12. ከላይ በተራ ቁጥር 11 ሳይ በተገለጸው ቀናቶች ውስጥ ክፍያውን ፈጽሞ ዕቃውን ያልተረከበ በተጫራች በጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘውን ሲፒኦ ለባለስልጣኑ /ቤት ገቢ ሆኖ ዕቃው በድጋሚ ለጨረታ ይቀርባል።
  13. ለግልጽ ጨረታ ሰነድ ላይ በእያንዳንዱ ገጽ ላይ ፊርማና ሥም መሙላት አለበት።
  14. ጫራቹ ዋጋ አሰጠው የብር መጠን በቁጥር እና በፌደል መፃፍ አለበት ስር ዝድልዝ የማንቀበል መሆኑን እንገልፃለን።
  15. የጉምሩክ ኮሚሽን //ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 09 15 46 09 70 (09 12 88 57 46) መደወል ይቻላል።

 

ጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳ //ቤት

Save Tender