Tender Detail

Tender Details

  • Company በሚድሮክ ኢንዱስትሪ ግሩኘ ዋንዛ ፈርኒሺንግ ኢንዱስትሪ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር
  • Address ለሚ ኩራ ክ/ከ ወረዳ 10 የቤት ቁጥር አዲስ ሰሚት ከፔፕሲ ፋብሪካ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0911 926283
  • Website
  • Deadline18 May 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • opening date2026-05-18 00:00:00
  • Categories Furniture And Furnishing , Wood And Wood Working , Flora And Horticulture , Furniture , Industry And Factory

ዋንዛ ፈርኒሺንግ ኢንዱስትሪ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ከታች የተዘረዘሩትን ለእንጨት ስራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ጣውላዎችን በግልፅ ጨረታ ግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ///ጣግጨ /19/2018

ዋንዛ ፈርኒሺንግ ኢንዱስትሪ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ከታች የተዘረዘሩትን ለእንጨት ስራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ጣውላዎችን በግልፅ ጨረታ ግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

.

የባህር ዛፍ ምሰሶ ቁመት

ዝርዝር መግለጫ/Specification

1

Local Pine (የፈረንጅ ጥድ፤ ሻሸመኔ)

ቁመት፡ 400 ሜትር
ስፋት፡ 20-30 ሴሜ
ውፍረት፡ 2.5-5 ሴሜ

2

Australi Solid Wood

ቁመት፡ 4.00 ሜትር
ስፋት፡ 20-30 ሴሜ
ውፍረት፡ 2.5-5 ሴሜ


በመሆኑም ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሱ አቅራቢዎች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል፤

·        ተጫራቾች በዘርፉ መወዳደር የሚያስችል የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TN no) እና ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤

·        ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Bond) 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ ብር) ከጨረታ መወዳደሪያ ኦሪጂናል ሰነድ ጋር በባንክ በተረጋገጠ ቼክ (CPO) ዋንዛ ፈርኒሺንግ ኢንዱስትሪ /የተ/የግ/ማህበር ወይም Wanza Furnishing industry Private Limited Company ስም ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፤

 

·        ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዱን ሰሚት ፔፕሲ ፋብሪካ በስተጀርባ በሚገኘው በድርጅቱ አንደኛ ፎቅ የግዥ መምሪያ ክፍል ውስጥ በመቅረብ የማይመለስ 100 (አንድ መቶ) ብር በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፤ ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የሎካ ፓይነስ እና አውስትራሊያ - አይነት በግልፅ ለይተው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤

·        ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማሸግ እስከ ግንቦት 10 ቀን 2018 . ከታች በተገለፀው አድራሻ ጠዋት 400 ድረስ ማስገባት ይጠቅባቸዋል።

·        ጨረታ ግንቦት 10 ቀን 2018 . ጠዋት 430 ከታች በተገለጸው አድራሻና ቦታ ይከፈታል፤ ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

የጨረታ ሰነዱ የሚገኝበት አድራሻ፡- ዋናው /ቤት አዲስ አበባ ለሚ ኩራ / ወረዳ 10 የቤት ቁጥር አዲስ ሰሚት ከፔፕሲ ፋብሪካ በስተጀርባ በሚገኘው የዋንዛ ፈርኒሺንግ ኢንዱስትሪ /የተ/የግ/ማህበር አንደኛ ፎቅ ግዥ መምሪያ ቢሮ

ስልክ ቁጥር 0911-926283

ዋንዛ ፈርኒሺንግ ኢንዱስትሪ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር

Save Tender