Tender Detail

Tender Details

  • Company በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል
  • Address ሞጆ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0221162194
  • Website
  • Deadline19 May 2026, 4:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price
  • opening date2026-05-19 16:00:00
  • Categories Transportation Service And Cargo

በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል ለኤክስፖርት የሚያገለግሉ ባዶ ኮንቴነሮችን ለማስጫን ስለፈለገ የሀገር ውስጥ የጭነት ትራንስፖርት አክሲዎን ማህበራትን በማወዳደር ካሸናፊው ማህበር ጋር ውል በማሰር ማሠራት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተቀመጡትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ማህበራትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡


መጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ESLSE/P&T/REQ/2025/02712

 

በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲ የሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል ለኤስፖርት የሚያገለግሉ ባዶ ኮንቴነሮችን ለማስጫን ስለፈለገ የሀገር ውስጥ የጭነት ትራንስፖርት አክሲዎን ማህበራትን በማወዳደር ካሸናፊው ማህበር ጋር ውል በማሰር ማሠራት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተቀመጡትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ማህበራትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡

ሎት-አስር፡ የባዶ ኮንቴነር ማመላለሻ አገልግሎት ግዥ

በዚህም መሰረት፡-

1.     በዘርፉ ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ የቫት የምስክር ወረቀት የሚያሳይ መረጃ ማቅረብ የሚችሉ።

2.     የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆኑን የሚያሳይ ሥልጣን ካለው አካል የተሰጠ ማስረጃ (Valid tax clearance)

3.     የታደሰ ሶስተኛ ወገን እና ኢንሹራንስ ሰነድ ማቅረብ የሚችል፡፡

4.     ከትራንስፖርት ባለሥልጣን የተሰጠ የተሽከርካሪዎች ዝርዝር ከነ ሰሌዳ ቁጥር ወይንም የተሽከርካሪዎችን የባለቤትነት ደብተር (ሊብሬ) ዝርዝር ማቅረብ የሚችል፡፡

5.     ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ 50,000 ብር (ሃምሳ ሺህ ብር) በንግድ ባንክ፣ በህብረት ባንከ ወይንም በኦሮሚያ /ሥራ ባንክ ብቻ ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ማስገባት ይኖርበታል፡፡

6.     ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን ሞልቶ የሚመልሰው በድርጅቱ ድረ-ገጽ (WWW.ESLSE.COM) ላይ ERP SYSTEM በዋና /ቤት ካካሄዱ በኋላ ብቻ (ከዚህ ቀደም ያልተመዘገቡ ከሆነ) በሚሰጣቸው መለያ ቁጥር መሰረት የሚሞሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

7.     የጨረታው መክፈቻ እና መዝጊያ ጊዜ ሲስተሙ ላይ በሚወጣው ሰዓት ይሆናል፡፡

8.     //ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር፡- 0221162194 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ

የሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል

 

Save Tender