Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Toll Roads Enterprise (የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ)
  • Address ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 01141 71 703
  • Websitehttps://etre.com.et/
  • Deadline19 May 2026, 3:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2026-05-19 15:00:00
  • Categories Electrical And Electromechanical , Energy, Power And Electricity , Electrical Materials

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነገሮች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ

የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 40/2018

 

Supply, Installation, Commissioning & Tasting of Low voltage distribution panel with Accessories & ATS project at ETRE Modjo Hawassa Toll Roads

በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ሕጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፡-

·        የታደሰ ንግድ ፍቃድ

·        ቫት ተመዝጋቢ

·        ሊራንስ

·        በግዥ ባለሥልጣን የምዝገባ ማስረጃ

·        የታ ከፋይነት ምዝገባ ሠርተፍኬት

·        በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፍኬት ወረቀት

    ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው 30 (ሰላሳ) ቀናት

    የጨረታ ማስከበሪያ መጠን 200,000.00 (ሁለት መቶ ሺህ) ብር ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው በሲ.. ብቻ መሆን ይኖርበታል

    ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት በግዥ ክፍል ቢሮ. ቁጥር 01 የማይመለስ 300.00 (ሶስት መቶ) ብር በመክፈል መውሰድ ትችላላችሁ

    የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ ቀን እና ሰዓት 11/09/2018 . እስከ ቀኑ 900 ሰዓት

    ጨረታው የሚከፈተው: በዕለቱ 11/09/2018 . ከቀኑ 930 ሰዓት

    ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

    ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ 0114171703 መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

አድራሻ፡-

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ (ዋና መሥሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ)

 

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ

Save Tender