በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 አስተዳደር ጽ/ቤት የ2018 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ያገለገሉ ንብረቶችን ለማስወገድ በ1ኛ ግልጽ ጨረታ አወዳድረን መሸጥ እንፈልጋለን፡፡
የግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 01/2018
በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 አስተዳደር ጽ/ቤት የ2018 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ያገለገሉ ንብረቶችን ለማስወገድ በ1ኛ ግልጽ ጨረታ አወዳድረን መሸጥ እንፈልጋለን፡፡ በዚህ መሰረት በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች፡-
1. የጨረታ ሰነድ በነጻ አራዳ ክ/ከ/ወ/6/ፋይናንስ ጽ/ቤት መውሰድ ይችላሉ።
2. የጨረታው ማስከበሪያ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 10,000 (አስር ሺ) ብር C.P.O አሰርቶ ማያያዝ አለበት፡፡
3. ንብረቱ የሚገኝበት ቦታ አራዳ ክ/ከ/ወረዳ 6 አስተዳደር ምድረ-ግቢ ውስጥ።
4. የጨረታው አሸናፊ ከተለየበት ቀንና ሰአት ጀምሮ ሙሉ ክፍያውን አስገብቶ ንብረቱን በ3 ቀናት ውስጥ ማንሳት ይኖርባቸዋል።
5. ጨረታው በጋዜጣ ላይ ከወጣ ቀን ጀምሮ 5 (አምስት) ተከታታይ ቀናት አየር ላይ ከዋለ በኋላ በ6ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በተመሳሳይ ቀን 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
የንብረቱ ዝርዝር
1. ላሜራ መደርደሪያ ትልቁ፣ የእንጨት በር፣ ሸራተን ወንበር፣ የተቆራረጡ ጣውላዎች፣ የእንጨት መደርደሪያ፣ አግዳሚወንበር እግሩብረት፣ ጠረጴዛ ባለብረት እግር፣ የተቆራረጡ ብረታብረቶች፣ የባለጉዳይ ወንበር፣ መሰቢያ የእንጨት፣ ላሜራ መደርደሪያ ትንሹ ቁምሳጥን፣ የእንጨት የኋላፊ ጠረጴዛ፣ ሼልፍ ባለመስታውት፣ ማስወገድ በ1ኛ ግልፅ ጨረታ አወዳድረን መሸጥ እንፈልጋለን፡፡
6. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡ የካቲት 12 ሆስፒታል ጀርባ በሚገኘው ፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት መንገድ ይዞ ከኢትዮጵያ አይነ-ስውራን ማህበር ፊት ለፊት በሚገኘው አ/ክ/ከ/ወ/06/አስተዳደር ስ.ቁ 0111262899/0111580697
በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት
