Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (EBC)
  • Address ቸርችል ጎዳና፣ አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ, Phone: 0115172521
  • Websitehttps://www.ebc.et/about.aspx
  • Deadline05 Jun 2026, 11:30 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2026-06-05 11:45:00
  • Categories Furniture And Furnishing

የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች የቀረበውን ግዥ በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ NCB 004/2018 አወዳድሮ የስቱዲዮ 2 እና ስቱዲዮ 3 ፈርኒቸር መግዛት ይፈልጋል።


ሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ NCB 004/2018

 

የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች የቀረበውን ግዥ በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ NCB 004/2018 አወዳድሮ የስቱ 2 እና ስቱ 3 ፈርኒቸር መግዛት ይፈልጋል።

    ሎት 1 የስቱ ወንበርና ሶፋ

    ሎት 2 የስቱ ኒውስ ቴብል እና ፖዲየም

በዚህም መሰረት በጨረታው ላይ መሳተፍ የሚፈልጉና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ሁሉ መወዳደር ይችላሉ።

1.     ተጫራቾች በዘርፉ ህጋዊና የዘመኑ ግብር ከፍለው የታደሰ ንግድ ፍቃድ፤ በመንግስት ግዥ ላይ ለመሳተፍ የተመዘገቡበት የአቅራቢነት የምዝገባ ምስ ወረቀት፤ የግብር ከፋይነት ቲን ምስ ወረቀት፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት እና የግብር ሊራንስ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ

2.     ተጫራቾች የጨረታውን ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ ብቻ በመፈል ከዚህ በታች በሰንጠረዥ በተቀመጠው ቀንና ሰዓት ዘወትር በሥራ ሰዓት ከኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ሸጎሌ ጊቢ ግዥ ዲፓርትመንት ቢሮ መግዛት ይችላሉ።

3.     ጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ቢድ ቦንድ ብር 30,000.00 (ሰላሳ ብር) በባን የተመሰከረለት ሲፒኦ ወይም በባንክ ጋራንቲ በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ስም ሞልተው ከኦሪጅናል ቴክኒካል ፕሮፖዛል ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

4.     ተጫራቾች የሚያቀርቧቸው ቴክኒካልና ኦሪጅናልና ሁለት ኮፒ፣ ፋይናንሽያል ኦሪጅናልና አንድ ኮፒ ለየብቻ ታሽጎ በኢንቨሎፕ በማድረግ መቅረብ አለበት የኮፒ ሰነዶች ከኦሪጅናል ሰነዱ ጋር በአይነትም ሆነ በብዛት ተመሳሳይ መሆን አለበት። የጨረታውን ስምና ቁጥር በመግለጽ በኮርፖሬሽኑ ግዥ ዲፓርትመንት ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።

5.     ጨረታው (ለሁለቱም ሎቶች) በአዲስ ዘመን ጋዜጣ 21ኛው ቀን ከጠዋቱ 530 ተዘግቶ ከጠዋቱ 545 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኮርፖሬሽኑ ዋናው /ቤት ሸጎሌ ጊቢ ግዥ ዲፓርትመንት ቢሮ ይከፈታል። ሆኖም ጨረታው የሚከፈትበት ቀን የመንግስት የሥራ ቀን ላይ ካልዋለ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓትና ቦታ ተዘግቶ ይከፈታል።

6.     ተጨማሪ መረጃ ቢያስፈልግ በስልክ ቁጥር /011-517-25-21/11 ደውለው ወይም በአካል መጠየቅ ይችላሉ።

7.     ኮርፖሬሽኑ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታው በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን

 

Save Tender