Tender Detail

Tender Details

  • Company Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory (በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ)
  • Address አዲስ አበባ በቅሎ ቤት አካባቢ ጋራድ ህንፃ ቢሮ ቁጥር 432-3-8 ከሚገኘው የግዥ መምሪያ ቢሮ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0114420688
  • Websitehttp://www.mughercement.com.et/
  • Deadline02 Jun 2026, 9:30 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price575.00
  • opening date2026-06-02 10:00:00
  • Categories Advertising And Promotion , Printed Advertising Materials , Printer And Photocopy Machine

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ በ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ አጀንዳ፣ የጠረጴዛ ካላንደር እና የእንኳን አደረሳችሁ ካርድ በሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ

የሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ ቁጥር ሙሊፋ 43/2018 ዓ.ም

 

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ በ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ አጀንዳ፣ የጠረጴዛ ካላንደር እና የእንኳን አደረሳችሁ ካርድ በሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል።

ስለዚህ ሕጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ (2018ዓ.ም) ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ እና ታክስ ከፋይ ተመዝጋቢ የሆኑ የተጠቀሱትን ሰነድ በመያዝ ተጫራቾች የማይመለስ ብር 575 (አምስት መቶ ሰባ አምስት ብር) ከነቫቱ በመከፈል የጨረታ ሰነዱን አዲስ አበባ በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ዋና መ/ቤት (ገርጂ የዱሮ ኢምፔሪያል ሆቴል ሕንፃ 1ኛ ፎቅ ከሚገኘው የግዥ መምሪያ ቢሮ እየቀረቡ መግዛት ይችላሉ።

ተጫራቾች ብር 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ ብር) የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ (Chemical industry Corporation Mugher Cement Factory) ስም በባንክ በተረጋገጠ ቼክ (CPO) ወይም በቀድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ ባንክ ጋራንቲ ከቴክኒክ ዶክመንቶቹ ጋር በማያያዝ ይህ ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ አስከ ግንቦት 25 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ድረስ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ሰነዳቸውን አዲስ አበባ በሚገኘው በግዥ መምሪያ ቢሮ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

ጨረታው በዕለቱ ግንቦት 25 ቀን 2018 ዓ.ም. ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በግዥ መምሪያ ቢሮ ይከፈታል።

ፋብሪካው ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን

ሙገር ሲሚንቶ ፋብረካ

ስልክ 011 442 0216

ፋክስ 011 442 0688

አዲስ አበባ

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሸን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ

 

Save Tender