Tender Detail

Tender Details


የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለፁትን ለፋብሪካችን የእርሻ ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎች ጥገና የሚያስፈልጉ መለዋወጫዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር MSF/LP/07/2026

የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለፁትን ለፋብሪካችን የእርሻ ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎች ጥገና የሚያስፈልጉ መለዋወጫዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ጥቅል አንድ - Battery for car

ጥቅል ሁለት General use for garage

ጥቅል ሶስት - Grader Versatile; Power Plus; Case Tractor, Nissan Patrol; Toyota: Jhondeer: Ursus Tractor Spare Parts & others

ጥቅል አራት - Work Shop Tools

ጥቅል አምስት፡ Nells: GlS: Door hinges & Others

ጥቅል ስድስት፣ Wooden Pole

በመሆኑም ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን እንዲወዳደሩ ይጋብዛል።

1.     ሕጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላቸው: የዘመኑን የሀገር ውስጥ ገቢ ግብር አጠናቀው የከፈሉና በተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡ መሆን ደኖርባቸዋል።

2.     በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ድርጅቶች ለእያንዳንዱ ጥቅል የማይመለስ ብር 300 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል ዘወትር በሥራ ሠዓት ሜክሲኮ አደባባይ ፊሊፕስ ህንፃ ግዥ ቡድን 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 215 የተዘጋጀውን የጨረታ ሠነድ ገዝተው በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።

3.     ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ሲገዙ የንግድ ፈቃድ ይዘው መቅረብ ይኖርባቹሃል።

4.     ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ሠነድ ጋር የታደሰ የንግድ ፈቃድ የአቅራቢዎች የምዝገባ ሠርተፍኬት እና ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና እያንዳንዱ ጥቅል ብር ብር 200,000 (ሁለት መቶ ሺህ) በሲ.ፒ. ኦ /C.PO/ ወይም የባንክ ዋስትና /Bid bond guarantee/ በሲ.ፒ.ኦ ማቅረብ አለባቸው፡ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በራሳቸው የዋጋ ማቅረቢያ (Proforma invoice) ላይ በማዘጋጀት በስም በታሸገ ፖስታ በማድረግ እ.አ.አ. ሰኔ 16 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ጧቱ 4፡00 ሠዓት ድረስ ሜክሲኮ ፊሊፕስ ሕንጻ ቢሮ ቁጥር 119 ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

5.     ጨረታው በዕለቱ ሰኔ 16 ቀን 2018 ዓ.ም ከጧቱ 4፡30 ሰዓት ላይ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ቢሮ ቁጥር 119 ውስጥ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

6.     ፋብሪካው ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ስልክ ቁጥር

0115-505607, 0115-505633

ሜክሲኮ አደባባይ ፊሊንስ ሕንፃ

አዲስ አበባ

የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ

Save Tender