Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Electric Utility (የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት)
  • Address ፒያሳ አካባቢ በሚገኛው አዲሱ የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ህንፃ 15ኛ ፎቅ የሰፕላይ ቼይን እና ንብረት ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-5-57-38-98
  • Websitehttp://www.ethiopianelectricutility.gov.et/
  • Deadline09 Jun 2026, 2:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2026-06-09 14:30:00
  • Categories Electrical And Electromechanical , Mechanical Work and Materials

ተቋማችን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያየ ዓይነት ለመካኒካል ወርክ አገልግሎት የሚውሉ አቅርቦትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ኢኤአ/ፍፋግ/ግጨ-035/2018

 

ተቋማችን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያየ ዓይነት ለመካኒካል ወርአገልግሎት የሚውሉ አቅርቦትን በግልጽ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

 

ሎት

የእቃው ዓይነት

ብዛት

የጨረታ ማስከበሪያ (CPO)

የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሰዓት

የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሰዓት

 

ለመካኒካል ወርክ ሾፕ የሚውሉ ግብዓቶች ግዥ

 

675,000.00

ሰኔ 2 ቀን 2018 . ከቀኑ 800 ሰዓት

ሰኔ 2 ቀን 2018 . ከቀኑ 830 ሰዓት

 

1.     ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራ የዘመኑ ግብር የተከፈለበት የንግድ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት የታደሰ የታ ሊራንስ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር በጨረታው መሳተፍ ይችላል፡፡

2.     ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ሜክሲኮ ንብ ባንክ በሚገኝበት ዋናው መስሪያ ቤት 10 ፎቅ ላይ በሚገኘው ፍሊትና ፋሲሊቲ ግዥ ፍል በመምጣት የማይመስስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በኢትዮጵያ ንግድ ባን አካውንት ቁጥር 1000068699332 በመፈል ሶፍት ኮፒ በኢሜይል አድራሻቸው መውሰድ ይችላሉ፡፡

3.     አድራሻ:- ሜክሲኮ ንብ ባንክ በሚገኝበት ዋናው መስሪያ ቤት የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዋናው መስሪያ ቤት 10 ፎቅ ፍሊትና ፋሲሊቲ ግዥ ክፍል ስልክ ቁጥር 011-156-01-48

4.     ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባን ዋስትና <<ETHIOPIAN ELECTRIC UTILITY>> በሚል መሆን ይኖርበታል፤

5.     ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቬሎፕ በማድረግ ከላይ እስከ ተጠቀሰው ቀን፣ ሰዓት እና አድራሻ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፣

6.     ጨረታው ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት /ባይገኙም/ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከቀኑ 830 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡

7.     ተቋሙ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

በኢትዮጵያ ክትሪክ አገልግሎት

Save Tender