የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን (የእርሻ መሣሪያዎች አቅርቦት ዘርፍ) በ2018 በጀት ዓመት የሚከተሉትን በሎት 1 እና በሎት 2 የተቀመጡትን የትራክተር ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የትራክተር ማረሻ ፤ መለዋወጫ እና ቱልሶች ግዥ ለመፈፀም የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ሥ.ኮ/ብግጨ/1A/2018
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን (የእርሻ መሣሪያዎች አቅርቦት ዘርፍ) በ2018 በጀት ዓመት የሚከተሉትን በሎት 1 እና በሎት 2 የተቀመጡትን የትራክተር ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
|
ተ.ቁ |
የሎት ቁጥር |
የጨረታ አይነት |
ለጨረታው ዋስትና ማስከበሪያ |
የጨረታ ሰነዱ መሸጫ ዋጋ (የማይመለስ) በብር |
የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀንና ሰዓት |
||
|
የመዝጊያ ቀን |
የመዝጊያ ቀን |
የመክፈቻ ሰዓት |
|||||
|
1 |
ሎት አንድ |
የትራክተር ማረሻ |
200,000 ብር በባንክ ጋራንቲ (Unconditional) ማስያዝ ይጠበቅባችኋል። |
200 ብር |
ግንቦት 25 ቀን 2018 ዓ.ም |
4፡00 |
4፡30 |
|
2 |
ሎት ሁለት |
የትራክተር መለዋወጫ እና ቱልሶች |
20,000 ብር በባንክ ጋራንቲ (Unconditional) ማስያዝ ይጠበቅባችኋል። |
200 ብር |
ግንቦት 25 ቀን 2018 ዓ.ም |
4፡00 |
4፡30 |
በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች፡- በዘርፉ የታደሰ የ2018 ዓ.ም ንግድ ፈቃድ ፤ ቲን፤ ቫት ተመጋቢነት ሰርተፍኬት፤ የምዝገባ ምስክር ወረቀት፤ EGP (የአቅራቢ ተመዝጋቢነት)፤ እንዲሁም ከገቢዎች ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች ዘወትር በሥራ ሰዓት ሳሪስ አቦ በሚገኘው ፋፋ የምግብ አማ ጀርባ በሚገኘው የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን (የእርሻ መሳሪያዎች አቅርቦት ዘርፍ) የግዥ ክፍል ቀርበው የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ መውሰድ ይችላሉ፡፡ የጨረታ ዋጋ ለ60 (ስልሳ) ቀናት የጸና መሆን ይኖርበታል፡፡ ጨረታው ግንቦት 25 ቀን 2018 በተቀመጠለት ሰዓት ተዘግቶ በዛው ቀን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በእርሻ መሳሪያዎች አቅርቦት ዘርፍ የስብሰባ አዳራሽ ቴክኒካል የጨረታ ሰነድ የመክፈቻ ሥነሥርዓት ይከናወናል፡፡
ኮርፖሬሽኑ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ ማብራሪያ፤ የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን
ስልክ +251913514061 ወይም +251911157091
ፋክስ 0114-421312
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን
