Tender Detail

Tender Details


ድርጅታችን ፈያ ኢንተርግሬትድ ደቨሎፕመንት, ከ EHF ባገኘነው Rapid life-saving integrated response to disease outbreaks and acute malnutrition in Oromia Region, Ethiopia. ድርጅታችን ከዚህ በታች የተገለፀውን ስራ በጨረታ አወዳድሮ ግዢ መፈጸም  ይፈልጋል፡፡


ፈያ ኢንትግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን

በድጋሚ የወጣ ጨረታ

BID # FIDO/0022/2026

Date May 26, 2026

ድርጅታችን ፈያ ኢንተርግሬትድ ደቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን መንግስታዊ ያልሆነ አገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን ላለፉት 24 ዓመታት በሀገሪቱ በተለያዩ ክልሎች ሕብረተሰቡን ተጠቃሚ ያደረጉ በርካታ የበጎ አድራጎት ስራዎችን ከመንግስትና አለም አቀፍ ድርጅቶች ጋር በመሆን እየሰራ ያለ ህጋዊ የኢትዮጵያ ነዋሪዎች በጎ-አድራጎት ድርጅት ነው፡፡ ከ EHF ባገኘነው Rapid life-saving integrated response to disease outbreaks and acute malnutrition in Oromia Region, Ethiopia. ድርጅታችን ከዚህ በታች የተገለፀውን ስራ በጨረታ አወዳድሮ ግዢ መፈጸም  ይፈልጋል፡፡

ተ/ቁ የስራው አይነት ብዛት
1 Emergency Water Trucking Services including 10,000 litres  Plastic Tanker  supply and installation for Kumbi Woreda, East Hararghe Zone as indicated in BOQ 5 trucks each with 20,000 litters capacity

 ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያማሉ ተጫራቾች በከፊል ወይም በሙሉ መጫረት ይችላሉ፡፡

  1. በመስኩ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
  2. ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ለሁሉም አጠቃላይ ዋጋ 2% (ፐርሰንት) በድርጅታችን (ፈያ ኢንተግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን) ስም በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ  ብቻ ማቅረብ አለባቸው ከሚቀርበው አጠቃላይ ዋጋ  2%  (ፐርሰንት)  በታች ያስያዘ ከጨረታው ዉድድር ውጪ የሚደረግ ይሆናል፡፡
  3. ስለጨረታ የሚገልጸውን ሰነድ የማይመለስ ብር 300 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ጨረታው በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጅምሮ ለተከታታይ ሰባት (5) ቀናት ከፈያ ኢንትግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን ዋናው መስሪያ ቤት በመምጣት መውሰድ ይችላሉ፡፡
  4. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በሰም (wax) በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ሰነዱን በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ጨረታው እስከሚከፈትበት ቀን እና ሰዓት  ድረስ በመምጣት ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል ፡፡
  5. ጨረታው በቀን ግንቦት 27 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 9:00 ሰዓት ላይ ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከቀኑ 9:15 ይከፈታል፡፡
  6. አሸናፊው ተጫራች ባሸነፈበት ዋጋ ያሸነፈበትን የእቃ ዝርዝር እና ንጹ የመጠጥ ውሃ አቅርቦት ውል በገባ በ 5 የስራ ቀናት ውስጥ ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡
  7. ለተሸናፊ ተጫራቾች ለጨረታው ማስረከቢያ ያስያዙት ገንዘብና ናሙና የጨረታ ውጤት ከተገለጸ ( ፋይናንሻል እና ቴክኒካል ውጤት) በኋላ የሚመለስ ይሆናል  ፡፡
  8. ተጫራቾች የጥራት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  9. ድርጅታችን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

                   አድራሻ:  አዲሱ አልሳም  የመኖርያ መንደር  ፍት ለፊት አጠገብ

                    ስልክ ቁጥር :+251 – 11 557-81-14/09 11 13 14 02

Save Tender