Tender Detail

Tender Details

  • Company በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የድሬዳዋ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት
  • Address ድሬዳዋ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 025111-13-13
  • Website
  • Deadline08 Jun 2026, 10:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2026-06-08 10:30:00
  • Categories Cloth And Shoes

የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የድሬዳዋ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተገለጸውን ለድስትሪክታችን ሰራተኞች ለ2018 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ጥቅማጥቅም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


የግልፅ ጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ

 

የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የድሬዳዋ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተገለጸውን ለድስትሪክታችን ሰራተኞች 2018 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ጥቅማጥቅም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

የጨረታ መለያ ቁጥር፡ኢመአ////// 06/2018 .

1.       ደንብ ልብስ ጫማ እና የደህንነት መጠበቂያ

·         የደንብ ልብስ ሎት፡-1

·         ጫማ ሎት፡- 2

·         የደህንነት መጠበቂያ ሎት፡-3

ስለሆነም ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 15 (አስራ አምስትተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰአት የማይመለስ 500.00 (አምስት መቶብር በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ድሬዳዋ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000322267979 ገቢ በማድረግ ድሬዳዋ ከተማ ፖሊስ መምሪያ አካባቢ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና ቢሮ ግዥ ከፍል በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ስለሆነም ከታች የተዘረዘሩትን መሥፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው እንዲወዳደሩ ተጋብዘዋል።

v  በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን ይኖርባቸዋል

v  ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ የምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው

v  የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡

v  ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ ሎት 50,000.00 (ሃምሳ ሺህብር በባንክ ሲፒኦ ወይም ዋስትና ማቅረብ ይኖርባቸዋል::

v  ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 (አስራ አምስትተከታታይ የስራ ቀናት አየር ላይ ውሎ 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 400 ሰአት ይዘጋል በዚሁ እለትም ከቀኑ 430 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ድሬዳዋ ከተማ ፖሊስ መምሪያ አካባቢ በሚገኘው በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ድሬዳዋ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት የመሰብሰቢያ አዳራሽ የሚከፈት መሆኑን እንገልጻለን።

v  የጨረታው መዝጊያና መክፈቻ ቀን የስራ ቀን ካልሆነ ጨረታው በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።

ማሳሰቢያ፡-

v  በቅድመ ግምገማ ያለፉ ተጫራቾች ያቀረቡት ናሙና በመ/ቤቱ ናሙና መራጭ ኮሚቴ ታይቶተቀባይነት ካገኙት መካከል በዋጋ ዝቅተኛ ሆኖ የተገኘው በአሸናፊነት ይመረጣል።

v  የሚፈለገውን የሰራተኞች ጥቅማጥቅም አይነትና ብዛት በጨረታ ሰነዱ ላይ በዝርዝር መመልከት ይቻላል።

v  ዲስትሪክቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ የሚከተለውን አድራሻ መጠቀም ይችላሉ።

ስልክ ቁጥር፦025111-13-13 /0927636126/0919008017

 

የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የድሬዳዋ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት

Save Tender