Tender Detail

Tender Details

  • Company የኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ህይወት አክሲያን ማህበር
  • Address በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ልዮ ቦታው አጠና ተራ ከቴለው ጀርባ ባለው የአ/ማህበሩ የገበያ ማዕከል ሕንጽ ቁጥር 2 አራተኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 4 ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09-12-05-47-92
  • Website
  • Deadline03 Jun 2026, 2:00 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2026-06-03 15:00:00
  • Categories Cleaning & Janitorial , Cleaning And Janitorial Equipment

የኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ሕይወት አክሲዮን ማህበር ወረዳ 10 ልዩ ስሙ አጠና ተራ አካባቢ ያስገነባውን G+3 የገበያ ማዕከል ህንፃዎች የፅዳት ሥራ እንዲሠራለት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል።


የጽዳት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ

 

የኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ሕይወት አክሲዮን ማህበር ወረዳ 10 ልዩ ስሙ አጠና ተራ አካባቢ ያስገነባውን G+3 የገበያ ማዕከል ህንፃዎች የፅዳት ሥራ እንዲሠራለት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል።

1.     የዘመኑን ግብር የከፈለ መሆኑን ማስርጃ ማቅርብ የሚችል፣የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው እና በንግድ ዘርፉ የተሰማራ ሰው መሆኑን የሚያረጋግጥ ማስርጃ ማቅረብ የሚችል፣

2.     የመልካም ሥራ አፈፃፀም ደብዳቤ የሚያቀርብ

3.     የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ፣

4.     TIN (የንግድ መለያ ቁጥር) ያለው እና ማቅረብ የሚችል፣

5.     ከላይ የተቀመጡትን መሥፍርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች፣

5.1  ለፅዳት የጉልበት አገልግሎት ብቻ ለ ለሠራተኛ የሚያስከፍሉትን ዋጋ ማቅረብ

5.2  የፅዳት የጉልበት አገልግሎት ከማፅጃ ኬሚካሎችና መሣሪያዎች ጋር ለ ለሠራተኛ የሚያስከፍሉትን ዋጋ ማቅረብ አለባቸው።

6.     ከላይ በ5.1 እና በ5.2 ለተመለከቱ ሥራዎች ለእያንደንዳቸው ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ ከፍለው የተዘጋጀውን የተጫራቾች መመሪያ መግዛት ይችላሉ።አንድ ተጫራች በሁለቱም ጨረታዎች ላይ መካፈል ይችላል።

7.     ተጫራቾች ጨረታቸውን በሚያስገቡበት ጊዜ ለጨረታ ዋስትና ለእያንዳንዱ ብር 20,000.00/ሃያ ሺህ ብር/ CPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

1.     ተጫራቾች አክሲዮን ማህበሩ የሚያፀዳቸውን ቦታዎች ዝርዝር ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ እስከ 10 ተከታታይ የሰራ ቀን ድረስ ከተጫራቾች መመሪያ ጋር መውሰድ ይችላሉ።

2.     ተጫራቾች በሰም የታሸገ የጨረታ ሰነዳቸውን ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10 ቀን ድረስ አክሲዮን ማህበሩ ጽ/ቤት ለዚሁ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።

3.     ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ በወጣ በተከታታይ የሥራ ቀን በኃላ በ11ኛው ቀን በ8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያው ቀን ከቀኑ በ9፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ማስታወሻ

v  አድራሻ ኮልፌ አጠና ተራ ከቴሌው ጀርባ የኮልፌ ቅዱስ ራጉዔል አዲስ ሕይወት አ/ማህበር ብሎክ 2 አራተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 4 ኮልፈባዓስ 7፡30 እስከ 10፡30 ብቻ ይሆናል፤

v  የጨረታውን ሰነድ መውሰድ የሚቻለው ከጠዋት 2፡30 እስከ 6፡30

v  ስልክ 09-12-05-47-92 /09-32-08-03-77

 

የኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ሕይወት አክሲዮን ማህበር

Save Tender