Tender Detail

Tender Details


የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት በጋምቤላ ከተማ በሚገኘው የጋምቤላ ቅ/ጽ/ቤት እና የስደተኛ ማዕከል ቅጥር ግቢ እና መጋዘን የሚገኙትን ከዚህ በታች በተጠቀሱት ሎቶች መሰረት ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።


ዕቃዎችን መሸጥ በድጋሚ የወጣ ግልፅ

የጨረታ ማስታወቂያ

 

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት በጋምቤላ ከተማ በሚገኘው የጋምቤላ //ቤት እና የስደተኛ ማዕከል ቅጥር ግቢ እና መጋዘን የሚገኙትን ከዚህ በታች በተጠቀሱት ሎቶች መሰረት ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

 

.

የሎት (Lot) ቁጥር

የዕቃዎቹ ዓይነት

የጨረታው መለያ ቁጥር

1

ሎት አንድ

ፌሮ ብረቶች፣ ሴራሚኮች፣ ጎማዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የውሃ ዕቃዎች የሻወርና የመፀዳጃ ቤት ዕቃዎች እና ሌሎችም ተዛማጅ ዕቃዎች 

ጋምቤላ/ስተአ/001/2/18

2

ሎት ሁለት

ላፕቶፕ፣ ዴስክቶፕ፣ ፕሪንተር፣ እስካነር፣ ቴሌቪዥን፣ ፍሪጅ፣ ሞንታርቦ፣ ኤሲ፣ ሚስማሮች፣ ብረቶች እና ሌሎችም ተዛማጅ ዕቃዎች

ጋምቤላ/ስተአ/002/2/18

 

ሎት ሦስት

የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ እና የህንፃ መሳሪያ ዕቃዎች (ላፕቶፕ፣ ዴስክቶፕ፣ ፕሪንተር፣ እስካነር፣ ቴሌቪዥን፣ ፍሪጅ፣ ሞንታርቦ፣ ኤሲ፣ ሚስማሮች፣ ብረቶች፣ ኮንቴነር እና ሌሎችም)

ጋምቤላ/ስተአ/003/2/18

 

በመሆኑም የአገልግሎት መስሪያ ቤቱ በድጋሚ ባወጣው የዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ መወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች፡-

1)     ተጫራቾች የተዘጋጀውን የሽያጭ ጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመፈል የጋምቤላ //ቤት በሚገኘው የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት /ቤት ቅጥር ግቢ ቢሮ ቁጥር 7 በመገኘት እና ፍያ በመፈጸም ይህ ማስታቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የር ላይ ከዋለበት ከግንቦት 18/2018 / ጀምሮ እስከ ግንቦት 28/ 2018 . ከቀኑ 6:30 ድረስ ዘወትር በስራ ሰዓት የጨረታ ሰነድ መግዛት ይቻላል፡፡

2)     በጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚያቀርቡትን አጠቃላይ ዋጋ 2% ለስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት /Refugees and Returnees Service /በሚል የተዘጋጀ ፍያ ማዘዣ /CPO/ የባንክ ዋስትና /Bank Gurantee/ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

3)     ማንኛውም ተጫራች ከግንቦት 18/ 2018 . እስከ ግንቦት 28/2018 / ድረስ ባሉት የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ጋምቤላ በሚገኘው የአገልግሎት መስሪያ ቤቱ //ቤት ቅጥር ግቢ በመገኘት ዕቃዎቹን መመልከት ይችላል። ቅዳሜ እና እሁድ የመስሪያ ቤቱ ስራ ቀናት አይደሉም፡፡

4)     ጨረታው ጋምቤላ በሚገኘው የአገልግሎት መስሪያ ቤቱ //ቤት ቅጥር ግቢ የሚካሄድ ሲሆን የጨረታው ሳጥን ግንቦት 28 ከቀኑ 7:30 ታሽጎ በዕለቱ ከቀኑ 800 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ይከፈታል፡፡

5)     የጨረታ አሸናፊ ተጫራቾች ለጨረታው ያሰያዙት ሲፒኦ ከሚከፍሉት ዋጋ ጋር የሚታሰብላቸው ሲሆን ለተሸናፊ ተጫራቾች ያለያዙት የጨረታ ትና 3 ቀናት ውሰጥ ተመላሽ ይደረግላቸዋል፡፡

6)     ራቾች ማሸነፋቸው በደብዳቤ ወይም በማስታወቂያ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ 5 ቀናት ውስጥ ያሸነፉትን ገንዘብ ገቢ በማድረግ ዕቃዎችን መረከብ አለባቸው

7)     በተራ ቁጥር 6 በተገለጹት ቀናት ውስጥ ክፍያውን ገቢ ያላደረገ ራች ለጨረታው ማስከበርያ ያስያዘው ሲፒኦ ለአገልግሎት መስሪያ ቤቱ ገቢ በማድረግ የተሻለውን አማራጭ የመውሰድ መብቱ የተጠበቀ ነው

8)     አገልግሎት መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

9)     ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር +251911278481 ወይም +251910464495 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

የስደተኞችና ተመሾች አገልግሎት ጋምቤላ ቅርንጫፍ /ቤት

Save Tender