Tender Detail

Tender Details

  • Company የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮ/ል/መምሪያ
  • Address ሀዋሳ ከተማ አዲሱ ከተማ አስተዳደር ህንፃ አራተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 54 ፡ ሲዳማ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 046-212-13-34
  • Website
  • Deadline08 Jun 2026, 9:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2026-06-08 10:00:00
  • Categories Educational And Training Equipment And Machinery

የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ አስ/ትምህርት መምርያ በ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ መሠረት ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት የሞንቶሶር መማሪያ ቁሳቁስ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


ጨረታ ማስታወቂያ

 

የሀዋሳ ከተማ አስ////መምሪያ በሀዋሳ ከተማ አስ/ትምህርት መምርያ 2018 በጀት ዓመት ዕቅድ መሠረት ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት የሞንቶሶር መማሪያ ቁሳቁስ ግዥ ለመፈጸም በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ያስፈለገ በመሆኑ በዘርፉ ፈቃድ ካላቸው ድርጅቶች መካከል በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በዚህ መሠረት፡-

1.     በዘርፉ ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸው አቅራቢዎች፤

2.   በሥራ መስኩ ህጋዊ የታደስ ንግድ ፍቃድ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉና የዘመኑን ግብር መክፈላቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ

3.     የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው

4.     በጨረታው እንድሳተፍ የታከስ ክሊራንስ ማቅረብ አለበት፤

5.     የጨረታ ሰነዱን ከዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይ/ኢኮ/ልማት መምሪያ ቢሮ አራተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 54 (ሃምሳ አራት) በመቅረብ ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 /ለአስር/ ተከታታይ ቀናት ዉስጥ ቀርባችሁ ሰነድ በብር 300 (ሶስት መቶ ብር) በመግዛት ዋጋ ሞልቶ ማቅረብ ይችላሉ።

6.     ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 30,000 (ሰላሳ ሺህ ብር) ብቻ /በባንክ የተረጋገጠ የተመሰከረ/ ሲፒኦ cpo ወይም ቢድ ቦንድ ክጨረታ ሰንድ ጋሪ ማቅረብ አለበት።

7.     ጨረታ ሰነዱ በሰም ለየብቻቸው በታሸገ ኤንቨሎፕ አንድ ኦሪጂናል እና ሁለት ኮፒ ፋይናንሻል በመያዝ እና ከላይ የተጠቀሱትን ቴክኒካል ቅድመ ግምገማ ሰነዶችን አሟልቶ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ (ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 (አስር) ተከታታይ ቀናት በፋይ/ኢኮ/ልማ/ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 54 (ሃገር ኬዝ ቲም ) ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

8.    አስፈላጊ የሆኑ ቴክኒካል ጉዳዮች በሚሸጥ ሰነድ ውስጥ በተቀመጠው መስፈርት መሠረት የሚገመገም ስለሆነ በጥንቃቄ መዘጋጀት ይጠበቅበታል፤

9.   ጨረታው 11ኛው ቀን ከጠዋቱ 300 ሰዓት ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበትም ሆነ ባልተገኙበት ከቀኑ 400 ሰዓት በቢሮ ቁጥር 54 ይከፈታል። ይህ ቀን በበዓላት ቅዳሜ ወይም እሁድ ከሆነ ቀጥሎ ባለው የሥራ ቀን በተመሣሣይ ሰዓት የሚታሸግና የሚከፈትበት ቀን ይሆናል። የበዓል ቀን ከሆነ ደግሞ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ጨረታው ይከፈታል።

10.   መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ስልክ ቁጥር፡- 046-212-13-34

 

የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና/ኢኮ//መም/

ሀዋሳ

Save Tender