Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Electric Utility (የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት)
  • Address ፒያሳ አካባቢ በሚገኛው አዲሱ የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ህንፃ 15ኛ ፎቅ የሰፕላይ ቼይን እና ንብረት ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-5-57-38-98
  • Websitehttp://www.ethiopianelectricutility.gov.et/
  • Deadline16 Jun 2026, 2:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2026-06-16 14:30:00
  • Categories Land, House, Building And Warehouse Rent

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፒያሳ የሚገኘውን የኤሌክትሪክ ህንፃ ለሱቅና ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ ክፍሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡


ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር /-ግጨ/036/2018

 

ተቋማችን ፒያሳ የሚገኘውን የኤሌክትሪ ህንፃ ለሱቅና ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ ፍሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡

 

የዕቃው ዓይነት

ብዛት

የጨረታ ማስከበሪያ (CPO)

የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሰዓት

የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሰዓት

1

የሱቅ ኪራይ አገልግሎት

 

50,000.00

ሰኔ 9 ቀን 2018 . ከቀኑ 800 ሰዓት

ሰኔ 9 ቀን 2018 . ከቀኑ 8:30 ሰዓት

 

1.     ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራ የዘመኑ ግብር የተከፈለበት የንግድ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ስ፣ የታደሰ የታ ሊራንስ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል ፤የግብር ከፋይ መለያ ቁጥርያለው በጨረታው መሳተፍ ይችላል፡፡

2.     ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ሜከሲኮ ንብ ባንክ በሚገኝበት ዋናው መስሪያ ቤት 10 ፎቅ ላይ በሚገኘው ፍሊትና ፋሲሊቲ ግዥ ክፍል በመምጣት የማይመ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በኢትዮጵያ ንግድ ባን አካውንት ቁጥር 1000068699332 በመፈል ሶፍት ኮፒ በኢሜይል አድራሻቸው መውሰድ ይችላሉ፡፡

3.     ድራሻ፡- ሜክሲኮ ንብ ባንክ በሚገኝበት ዋናው መስሪያ ቤት የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዋናው መስሪያ ቤት 10 ፎቅ ፍሊትና ፋሲሊቲ ግዥ ፍል ስልክ ቁጥር 011-156-01-48

4.     ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና < Ethiopian Electric Utility > በሚል መሆን ይኖርበታል፤

5.     ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቬሎፕ በማድረግ ከላይ አስከ ተጠቀሰው ቀን፤ ሰዓት እና አድራሻ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፤

6.     ጨረታው ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት /ባይገኙም በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከቀኑ 830 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡

7.     ተቋሙ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት

Save Tender