Tender Detail

Tender Details


በጉምሩክ ኮሚሽን የመቐለ ቅ/ጽ/ቤት የ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ያገለገሉ የተሽከሪካሪ አካላት እና መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የተለያዩ ያገለገሉ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እንዲሁም የተለያዩ ያገለገሉ ፕላስቲክ ወንበሮች ባሉበት ሁኔታ ለመሸጥ ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር 001/2018

 

የቅ//ቤቱ 2018 በጀት ዓመት፤ የተለያዩ ያገለገሉ የተሽከሪካሪ አካላት እና መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የተለያዩ ያገለገሉ የኤሌክትሮኒ ዕቃዎች እንዲሁም የተለያዩ ያገለገሉ ፕላስቲክ ወንበሮች ባሉበት የጨረታ ሽያጭ

    ሎት 1 የተለያዩ ያገለገሉ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ሽያጭ፤

    ሎት 2 የተለያዩ ያገለገሉ የመኪና ጎማ፤ ያገለገሉ ባትሪ እና ያገለገሉ የመኪና ዕቃዎች /ብረት/ ሽያጭ

    ሎት 3 ያገለገሉና የተሰባበሩ ፕላስቲክ ወንበሮች ሽያጭ

ሆነም ተወዳዳሪዎች/ተጫራቾች፡-

1.     በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የአቅራቢነት ዝርዝር በዌብሳይት ላይ የተመዘገቡበት ወረቀት (በቅርብ ጊዜ ፕሪንት የተደረገ) የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ግብር ከሚከፈልበት /ቤት የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡

2.     የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ የምዝገባ ማስረጃ የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

3.     የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል መቐለ ጉምሩክ ኮሚሽን ኤስኤስ ማዞሪያ ቢሮ ቁጥር 301 በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ፡፡

4.     የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 2% ወይም ብር 2,000.00 /ሁለት ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ CPO ወይም ቢድ ቦንድ /BID BOND/ ከጨረታ ሰነዱ ጋር አሽገው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

5.     ተጫራቾች ለሚገዙት ንብረት ባሸነፉት ዕቃ ላይ 10% የውል ማስከበሪያ ዋስትና በስማቸው በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

6.     በሰነዶቻቸው ላይ ስማቸውን፣ ሙሉ አድራሻቸውንና ፊርማቸውን አሟልተው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

7.     በተጫራቾች ዋጋ ላይ ተንተርሶ የሚቀርብ ዋጋ ተቀባይነት የለውም፡፡

8.     አቅራቢዎች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በጨረታ ሰነዱ ላይ በጥንቃቄ በመሙላት በእያንዳንዱ ገፅ ፊርማ እና የድርጅቱን ማህተም በመምታት ዋናውን እና ፎቶ ኮፒውን በፖስታ ውስጥ አስገብቶ በማሸግ በቅ//ቤታችን ስም የጨረታ ቁጥሩን እና የግዥውን አይነት በመግለጽ በኤንቨሎፕ ላይ በመጻፍ ለዚህ ተግባር በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው

9.     የጨረታ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 400 ሰዓት ድረስ የጨረታ ሰነዳቸውን ማስገባት የሚችሉ ሲሆን በዚሁ ቀን 400 ሰአት የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ 415 ተጫራቾች እና ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው ይከፈታል። ነገር ግን የመፈቻው ቀን እሁድ ወይም የበአል ቀን ላይ ከዋለ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰአት ታሽጎ ይከፈታል፡፡

10. ለአሸናፊ ተወዳዳሪዎች በጨረታው ማሸነፋቸው እንደተገለጸላቸው ቅሬታ ያላቸው ተወዳዳሪዎች ቅሬታቸውን በጽሑፍ ለቅ//ቤቱ ስራ አስኪያጅ 5 ቀናት ውስጥ ማቅረብ ይችላሉ፡፡ በውድድሩ የቀረበ ቅሬታ ከሌለ አሸናፊ ድርጅቶች 15 ቀናት ውስጥ በቅርንጫፍ /ቤቱ ቀርበው ግዥውን ከሚፈፅመው አካል ጋር ውል ይፈፅማሉ

11. /ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 0942-603-608/0914-754-940 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

አድራሻ፡- በጉምሩክ ኮሚሽን የመቐለ //ቤት ኤስኤስ ማዞሪያ 3 ፎቅ ቢሮ

ቁጥር 301

 

በጉምሩክ ኮሚሽን የመቐ //ቤት

Save Tender