Tender Detail

Tender Details


በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ኮስሞቲክስ፣ ተሸከርካሪ መለዋወጫዎች፣ ምግብ ነክ፣ Construction Material (የቧንቧ እቃዎች፣ ተሽከርካሪ እና ሞተር ሳይክሎችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።


ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር -20/2018 .

 

በኢትዮጵያ ጉምሩ ኮሚሽን የአዳማ //ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ኮስሞቲክስ፣ ተሸከርካሪ መለዋወጫዎች ምግብ ነክ Construction Material (የቧንቧ እቃዎች ተሽከርካሪ እና ሞተር ሳይክሎችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ሳሰቢያ፡- ጨረታው ሙሉ በሙሉ የሚከናወነው ኦክሽን ኢትዮጵያ መተግበሪያ ብቻ ሲሆን መተግበሪያውንም ከአፕ ስቶር ወይም ፕሌይ ስቶር (Auction Ethiopia) ብለው በማውረድ ወይም www.auction.et ላይ መመዝገብ እና መወዳደር የሚችሉ YAPAR የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን፡-

1.     ጨረታ በቀረቡት ዕቃዎች ላይ ለመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች በጨረታ ከሚሸጠው ዕቃ ጋር ተዛማጅነት ያለው የታደስ ንግድ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት የዘመኑን ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ሊራንስ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ እንቅስቃሴዎችን ያሳውቁበት በቅርብ ጊዜ የተሰጣቸው፣ የምስ ወረቀት እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥሩን እንዲሁም ሰነድ የገዙበትን ደረሰኝ ጨምሮ በአክሽን ኢትዮጵያ ኦንላይን መተግበሪያ ላይ ማያያዝ ይኖርባቸዋል። ማንኛውም ተጫራች 100 ብር በመፈል ኦክሽን ኢትዮጵያ መተግበሪያ ላይ የጨረታ ሰነድ ማግኘት ይችላሉ።

  

.

የእቃው ዓይነት

የጨረታው ዓይነት

በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የታተመበት ቀን

ጨረታው የሚካሄድበት ቀን

ጨረታው የሚጀመርበት ሰዓት

ጨረታው የሚከፈትበት ሰዓት

ስልክ ቁጥር

1

አዳዲስ አልባሳት

ግልጽ

28/09/2018

05/10/2018

4:00

4:15

 

   

 

   022-111-84-29

022-211-89-25

 

2

ኤሌክትሮኒክስ

ግልጽ

28/09/2018

05/10/2018

4:00

4:15

3

ኮስሞቲክ

ግልጽ

28/09/2018

05/10/2018

4:00

4:15

4

ተሽከርካሪ መለዋወጫዎች

ግልጽ

28/09/2018

05/10/2018

4:00

4:15

5

ምግብ

ግልጽ

28/09/2018

05/10/2018

4:00

4:15

6

Construction Material (የቧንቧ እቃዎች)

ግልጽ

28/09/2018

05/10/2018

4:00

4:15

7

ተሽከርካሪ

ግልጽ

28/09/2018

05/10/2018

4:00

415

8

ያገለገሉ ሞተር ሳይሎች

ግልጽ

28/09/2018

05/10/2018

4:00

4:15

 

2.     በተራ ቁጥር 1 ላይ የተጠቀሱት መስፈርቶች ቢኖርም መነሻ ዋጋቸው 500,000 (አምስት መቶ ሺህ) ብር በታች የሆኑ ዕቃዎችን ለመግዛት የተጨማሪ እሴት ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ አያስፈልግም።

3.     የጨረታ ሰነዱን የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ የዕቃዎቹን ዝርዝር፣ ዓይነት እና ብዛት የያዘውን ሰነድ የኦሽን ኢትዮጵያ ፐላት ፎርም ላይ ከንብረቶቹ መግለጫ ስር ተያይዞ የሚገኝ ስለሆነ አውርደው መመልከት ይኖርባቸዋል። ተጫራቾች ክሽን ኢትዮጵያ ላይ ተመዝግበው የጨረታ ሠነዱን ካገኙ በኋላ ንብረቶቹን በአካል ለመመልከት ዘወትር ከሰኞ እስከ አርብ መሉ ቀን በስራ ሰዓት እና ቅዳሜ ጠዋት 200-600 ሰዓት መመልከት ይቻላል።

4.     ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የሚወጣበት ቀን እንዲሁምጨረታው የሚያበቃበት ቀን እና ሰዓት የሚያሳይ ሰንጠረዥ፡-

5.     ሞተር ላይሎችን እና ተሽከርካሪዎችን ማንኛውም እድሜው 18 ዓመት በላይ የሆነ ኢትዮጵያዊ ቅድመ ሁኔታዎችን ሳያሟላ በቀበሌ መታወቂያ ብቻ መጫረት ይችላል።

6.     በግልጽ ጨረታ የሚሳተፉ ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው ለእያንዳንዱ ምድብ እቃዎች የሰጡትን ዋጋ አምስት በመቶ (5%) በኢትዮጵያ ንግድ ባን በተመሰከረለት (CPO) (Customs Commission Adama Branch Office) ስም ብቻ .. በማሰራት በኦንላይን ወይም በአካል ወደ ክሽን ኢትዮጵያ ቢሮ ሄደው በማስያዝ የሚጫረቱበትን ዋጋ ማስገባት ይችላሉ።

7.     በጨረታው ሽያጭ የእቃዎቹ አስመጪ ቤተሰብ ወይም ባለቤት የሆኑ ሰዎች መሳተፍ አይችሉም። ነገር ግን በጨረታው ተሳትፈው ቢገኙ በህግ ተጠያቂ ይሆናሉ።

8.     በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ የወጡት እቃዎች በአዳማ ከተማ በሬቻ አካባቢ /ቤቱ በተከራየው የውርስ መጋዘን ቁጥር 1 እና 2 ተሽከርካሪውን በከልቻ ትራንስፖርት አ. ግቢ መጋዘን ቁጥር 10 ውስጥ ስለሚገኙ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ ከዋለ በኋላ በስምንተኛው ቀን 400 ሰዓት ጨረታው ይዘጋል።

9.     አሸናፊ ተጫራቾች ለጨረታው ዋስትና ያስያዙት CPO ከሚከፍሉት ዋጋ ጋር ተደምሮ የሚታሰብላቸው ሲሆን፤ ለተሸናፊ ተጫራቾች ደግሞ የጨረታው ውጤት በተገለፀ 3 /ሶስት/ የስራ ቀናት ውስጥ ተመላሽ ይደረግላቸዋል።

10. አሸናፊ ተጫራ ማሸነፋቸውን በማስታወቂያ ከተገለፀላቸው ቀን ጀምሮ 5 ቀናት ውስጥ ያሸነፉበትን ገንዘብ ገቢ በማድረግ እቃውን መረከብ ይኖርባቸዋል።

11. ከላይ በተ/ 10 ላይ በተገለፁት ቀናት ውስጥ ፍያውን ገቢ ያላደረጉ እና ንብረቱን ያልወሰዱ ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት (CPO) ለመ/ቤቱ ገቢ ሆኖ ዕቃው በድጋሚ ለሽያጭ ይቀርባል።

12. ለጨረታ የቀረቡት እቃዎች ሽያጫቸው የሚፈፀመው ባሉበት ሁኔታ ስለሆነ ተጫራቾች ሌላ ተመሳሳይ ወይም ተጨማሪ እቃ መጠየቅ አይችሉም።

13. //ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መበቱ የተጠበቀ ነው።

14. ለጨረታ ማስከበሪያ የምታሠሩት CPO ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብቻ መሆን እንዳለበት እና የሌላ ባንክ የማንቀበል መሆኑን እናሳስባለን።

 

ኦክሽን ኢትዮጵያን መተግበሪያ በተመለከተ የጥሪ ማዕከሉን ለማግኘት በስል መስመር

09-05-11-5511/ 011-66-68-828 በመደወል ማግኘት ይችላሉ።

ለተጨማሪ መረጃ፡- የአዳማ ///ቤት የውርስ መጋዘን የስራ ሂደት

ስልክ ቁጥሮች፡- 022118429 እና 0222118925 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

 

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ //ቤት

Save Tender