የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፤ የውሻ መኖ ማሸጊያ ኘላስቲክ፣ የተለያዩ የፅዳት ዕቃዎች፣ የተለያዩ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች የተለያዩ ማሽኖች፡- Air Compressor ፣ Bench Grinder፣ Hand Grinder ፣የማዳበሪያ መስፊያ ማሽን፣ ማቀዝቀዣ /ፍሪጅ/፣ የልብስ ማጠቢያ ማሽን፣ የውሃ ማሞቂያ ታንከር እና ሌሎች በኤሌክትሪክ የሚሠራ ሞተር ሳይክል፣ Submersible Trush pump፣ የሞራ መሳቢያ ፓምኘ፣ የሸሆና ጥፍር መንቀያ/Hooves Remover/፣ Servo Motor እና ሌሎች፣ ለቢሮ ዕቃዎች ጥገና የሚያገለግሉ የተለያዩ እቃዎች፣
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 4/2018
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፤
- የውሻ መኖ ማሸጊያ ኘላስቲክ፣ የተለያዩ የፅዳት ዕቃዎች፣ የተለያዩ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች
- የተለያዩ ማሽኖች፡- Air Compressor ፣ Bench Grinder፣ Hand Grinder ፣የማዳበሪያ መስፊያ ማሽን፣ ማቀዝቀዣ /ፍሪጅ/፣ የልብስ ማጠቢያ ማሽን፣ የውሃ ማሞቂያ ታንከር እና ሌሎች
- በኤሌክትሪክ የሚሠራ ሞተር ሳይክል፣
- Submersible Trush pump፣ የሞራ መሳቢያ ፓምኘ፣ የሸሆና ጥፍር መንቀያ/Hooves Remover/፣ Servo Motor እና ሌሎች፣
- ለቢሮ ዕቃዎች ጥገና የሚያገለግሉ የተለያዩ እቃዎች፣
ማንኛውምተጫራች፡-
- በዘርፉ ወይም በተመሳሳይ ህጋዊና የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያለው፣ ለተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገበ መሆኑን እና የታክስ ክፍያ መለያ ቁጥር(TIN) የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት፣ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ፣ተጫራቾች ግብር የመክፈል ግዴታቸውን የተወጡ ስለመሆናቸው በግብር ሰብሳቢው ባለስልጣን የተሰጠ በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል የታደሰ ክሊራንስ እንዲሁም በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ መመዝገባቸውን የሚገልፅ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣
- ለእያንዳንዱ የጨረታ ዓይነት የማይመለስ ብር 500/አምስት መቶ ብር/ በመክፈል በሥራ ሰዓት ከግዥና ንብረት አስተዳደር የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 3ዐ ዝርዝር መረጃ የያዘውን የጨረታ ሠነድ ማግኘት ይችላል፣
- የጨረታ ማስከበሪያ /ቢድቦንድ/ ለሚጫረትበት የጠቅላላ ዋጋውን 2% በሲ.ፒ.ኦ፣ በባንክ ጋራንቲ ወይም በጥሬ ገንዘብ በድርጅቱ ደረሰኝ ማስያዝ ይኖርበታል፣
- የጨረታ ሰነዶችና ከጨረታው ጋር ተያያዥ የሆኑ ሠነዶችን በፖስታ በማሸግ ከጨረታ መዝጊያው ሰዓት በፊት ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለበት፣
- ጨረታው ታህሣሥ 9 ቀን 2018ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡ዐዐ ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4፡3ዐ ሰዓት የጨረታ ኮሚቴዎች፣ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ ውስጥ ይከፈታል፡፡
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር ዐ11466-47-05 መጠየቅ ይቻላል፡፡
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት
