የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት እምቦ ረጅን የቀላልና ከባድ ተሽክርካሪዎች ጎማ (Light and Heavy Vehicle Tyre) እና ሞተር ሳይክል ጎማ Motor Bike /Tyre ግዥ በግጽ ጨረታ አወዳድሮ በግዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች ላይ ለመግዛት ይፈልጋል።
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
ጨረታ ቁጥር አ/ስ/ከ/ሼ/አ/ብሔ/ግ/ጨ/009/2018
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት እምቦ ረጅን የቀላልና ከባድ ተሽክርካሪዎች ጎማ (Light and Heavy Vehicle Tyre) እና ሞተር ሳይክል ጎማ Motor Bike /Tyre ግዥ በግጽ ጨረታ አወዳድሮ በግዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች ላይ ለመግዛት ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የዕቃው አይነት
|
የመዝጊያ ቀን እና ሰዓት |
የመከፈቻ ቀን እና ሰዓት |
የጨረታዋስትና መስከበሪያ |
|
ሎት -1 |
የቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎች ጎማ (Light and Heavy Vehicle Tyre) እና ሞተር ሳይክል ጎማ / Motor Bike/ Tyre ግዥ |
ሰኔ 09 ቀን 2018 ዓ.ም 8፡00 ሰዓት
|
ሰኔ 09 ቀን 2018 ዓ.ም 8፡30 ሰዓት
|
ብር 224.345.50 (ሁለት መቶ ሃያ አራት ሺህ ሶስት መቶ አርባ አምስት ብር ከ50/100 ሳንተም ብቻ) |
1. ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የተጨ.እታ፣ የግብር ከፋይ መ/ቁጥር እና ከገቢዎች ባለስልጣን ጽ/ቤት ጨረታ ላይ እንዲሳተፉ የሚል ማስረጃ ያለው በጨረታው መሳተፍ ይችላል፡፡
2. ተጫራቾች የመንግስት ድርጅቶች በሚያወጡት ጨረታ ላይ ለመሳተፍ እንዲችሉ በግዥ ኤጀንሲ ድህረ-ገፅ ላይ ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው::
3. በዚህ ጨረታ ለመሳተፍ ከላይ የተዘረዘሩትን ማስረጃዎች በማያያዝ መወዳደር የሚችሉ ሲሆን ዝርዝር ሁኔታው በጨረታ ሰነዱ ውስጥ ይገኛል፡፡
4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ማስታወቂያው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር 600.00 (ስድስት መቶ) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር(1000254843017 EEU AmboDistrict Connection Fee) በሚለው በመከፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
5. አድራሻ፡- አምቦ ከተማ ቀበሌ 01 የቤት ቁጥር-- የድሮ ሃየሜ ኮሌጅ ህንፃ ላይየኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አምቦ ሪጅን የአቅርቦት ሰንሰለት እና ንብረትና ጠቅላላ አገልግሎት 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 14
6. ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን ከላይ በሠንጠረዡ ውስጥ በተገለፀው መሠረት ሆኖ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ሲፒአ /CPO/ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (Bid Bond) ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
7. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ቴከኒካል እና ፋይናንሻል በእንድ ላይ በማድረግ «አሪጅናል እና ኮፒ» በማለት በተለያየ ፖስታ በማሸግ እና ሁለቱን በአንድ ትልቅ ፖስታ በማድረግ ጨረታ ቁጥር ኢ/ኤ/አ/አ/ሪ/ብሔ/ግ/ጨ/009/2018 የሚል ምልከት በማድረግ እስከ ሰኔ 09 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡ 00 ሰዓት ድረስ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት የሚኖርባቸው ሲሆን ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፡፡
8. ጨረታው ከላይ በተገለፀው መሠረት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
9. ተጫራቾች ተጨማሪ ማብራሪያከፈለጉ በስልክቁጥር+251-112-609777/0912059263 መደወል ይችላሉ፡፡
10. ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አምቦ ሪጅን
