Tender Detail

Tender Details

  • Company የደ/ምዕ ኢት/ያ/ሕ/ክ/መ/የኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ
  • Address ኮንታ ዞን ከጅማ ከተማ በስተ ደቡብ 102 ኪ. በአመያ ከተማ ፡ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0917388691
  • Website
  • Deadline22 Jun 2026, 2:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2026-06-22 14:30:00
  • Categories Furniture And Furnishing

በደ/ም/ኢት/ህ/ክልል መንግስት የኮንታ ዞን ፋ/መምሪያ የተለያዩ ፈርኒቸር በ2018 በጀት ዓመት በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ

 

በደ//ኢት//ልል መንግስት የኮንታ ዞን /መምሪያ የተለያዩ ፈርኒቸር 2018 በጀት ዓመት በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሠረት ስመጫረት የምትፈልጉ፡-

1.     በበጀት ዓመት የታደሰ ንግድ ፍቃድ

2.     የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት

3.     የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር

4.     በመንግስት ግዥ ላይ የአቅራቢነት ሰርተፍኬት

5.     ተጨማሪ እሴት ታክስ

6.     ከግብር ዕዳ ነፃ ስለመሆኑ የሚገልጽ ክሊራንስ እና

7.     መልካም ሥራ አፈፃፀም በየዘርፉ 2017 ወይም 2018 . ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችል፡፡

8.     ተጫራቾች ጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ ብር 50,000 (ሃምሳ ሺህ) ብር ብቻ ከታወቀ ባንክ CPO ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

9.     ተጫራ ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ቅዳሜ እና እሁድን ጨምሮ 15ኛው ቀን ድረስ በኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የጨረታ ዶክመንት በመግዛት እና በዋጋ ማቅረቢያ በመሙላት ቴክኒካል ኦርጅናል 1 እና ኮፒ 1 ፋይናንሻል ኦርጂናል 1 እና ኮፒ 1 በድምሩ 4 ፖስታ የድርጅታችሁን ማህተም በማድረግ የጨረታ ፖስታ በማሸግ በኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለዚሁ ዓላማ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

10. የጨረታ ሣጥን የሚከፈተው ከላይ በተባለው 16ኛው ቀን ሲሆን ይህ ቀን የመንግሥት ሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው በሥራ ቀን ከቀኑ 800 ለዓት ታሽጎ በዚሁ በዕለት 830 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ይከፈታል፡፡

11. ተጫራቾች የጨረታ ዶክመንት የማይመለስ 500 (አምስት መቶ ብር) በመፈል ከኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 9 መውስድ ይኖርባቸዋል፡፡

12. ተጫራ ጨረታውን አሸንፈው ውል በመግባት ንብረቱን እስከ ኮንታ ዞን ፋይናንሰ መምሪያ እመያ ከተማ ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

13. በዚህ የጨረታ ማስታወቂያ ላይ የተገለፁ መስፈርቶችን የማያሟላ ተጫራች ለቴክኒካል ግምገማ እንዲቀረብ አይደረግም፡፡

14. /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው

 

መረጃ፡- በቢሮ ስልክ ቁጥር- 0472270007 /0917388691/0917161785/0935138008 አድራሻችን፡- በደ//// ክልል ኮንታ ዞን /መምሪያ ከጅማ ከተማ በስተ ደቡበ 102 . በእመያ ከተማ ይገኛል።

 

የኮንታ ዞን /መምሪያ

Save Tender