የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተዘረዘሩትን የደንብ ልብስ አይነቶች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
ጨረታ ቁጥር EEP/TBP/NCB/13/2018
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተዘረዘሩትን የደንብ ልብስ አይነቶች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መወዳደር ይችላሉ፡፡
ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና የተጨማሪ እሴት ታከስ ተመዝጋቢ የሆኑ ፣በግዥ ኤጀንሲ የአቅራቢዎች ዝርዝር ድረ-ገጽ ላይ የተመዘገበ መሆን አለባቸው፡፡
* ተጫራቾች ማስታወቂያው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ቀንና ሰዓት የካ ክ/ከ ወረዳ 9 ኮተቤ ብረታ ብረት ፋብሪካ ፊት ለፊት በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ዋና መ/ቤት፣ ትራንስሚሽን ቢዝነስ ግዥ ቢሮ የማይመለስ ብር 1000.00 /አንድ ሺህ ብር/ በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
* ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ የተገለጹትን የደንብ ልብስ አይነቶች በሚመለከት የመወዳደርያ ሰነዳቸውን ዝርዝር _ በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ቁጥር EEP/TBP/NCB/13/2018 ብሎ በመጻፍ በጨረታ ሰነዱ በተገለጸው መሠረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
* ተጫራቾች ከዚህ በታች በተዘረዘረው የአቅርቦት ግዥ መወዳደር ይችላሉ፡፡
|
የአቅርቦት ግዥ ዓይነት |
የጨረታ ማስከበሪያ |
የጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት |
የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት |
|
ሎት-1 የደንብ ልብስ የተዘጋጀ |
ለሎት አንድ ብር 5,000.00 |
ሰኔ 16 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት |
ሰኔ 16 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት |
|
ሎት-2. የደንብ ልብስ የተዘጋጀ |
ለሎት ሁለት ብር 5,000.00 |
||
|
ሎት-3 የደንብ ልብስ ሰራተኞች ተለክተው ተሰፍቶ የሚቀርብ |
ለሎት ሶስት ብር 10,000.00 |
* ገዥው ግዥውን ለመፈጸም የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
*ተጫራቾች ለሚፈልጉትመረጃ በስልክቁጥር፡-0116732190መደወል ይችላሉ፡፡
የኢትዮጵያ ኤ˘ሌክትሪክ ኃይል
