Tender Detail

Tender Details


የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሐረሪ ሪጅን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር EEU/S.C&PGS/NCB-008/2018

 

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሐረሪ ሪጅን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ተ.

የዕቃው አይነት

የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ

የጨረታ መዝጊያ እና መከፈቻ ቀን

ሎት-1

የፕሪንተር ቀለም (ቶነር) እቃዎች ግዢ ጨረታ

67,100.00

 

መዝጊያ ሰኔ 18 ቀን 2018 . ጠዋት 4:00

መዝጊያ ሰኔ 18 ቀን 2018 . ጠዋት4:30

ሎት-2

የተሽከርካሪ ቅባት ውጤቶች ግዢ ጨረታ

 

72,236.40

 

መዝጊያ ሰኔ 18 ቀን 2018 . ጠዋት 4:00

መዝጊያ ሰኔ 18 ቀን 2018 . ጠዋት 4:30

 

1.     ለሎት 1 እንዲሁም ለሎት 2 በዘርፉ የተሰማራ የዘመኑን ግብር የተከፈለበት የንግድ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡

2.     ተጫራቾች የመንግስት ድርጅቶች በሚያወጡት ጨረታ ላይ ለመሳተፍ እንዲችሉ በግዥ ኤጀንሲ ዌብሳይት ላይ የተመዘገቡ መሆኑን ማረጋገጫ ማቅረብ አለባቸው፡፡

3.     ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው ከወጣበት ሰኔ 02 ቀን 2018 . ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት 2 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 207 በመምጣት የማይመከስ ብር ለሎት-1 አስከ ሎት-2

1.     ብር 300.00 /ሦስት መቶ ብር/ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።

4.     አድራሻ፡- ሐረር ራስ ሆቴል ጀርባ የሐረሪ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሪጅን /ቤት 2 ፎቅ ሰፕላይቼን እና ፕሮፐርቲ ጀነራል ሰርቪስ ቢሮ ቁጥር 207:

5.     ተጫራቾች ከጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን ብር፡-

 

2.     . ለሎት 1 ብር 67,100.00 (ስልሳ ሰባት ሺህ አንድ መቶ ብር) ብቻ በተረጋገጠ /CPO/ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

3.     . ለሎት-2 ብር 72,236.40 (ሰባ ሁለት ሺህ ሁለት መቶ ሰላሳ ስድስት ብር 10/00) ብቻ በተረጋገጠ /CPO/ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

6.     ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ቴክኒካልኦሪጅናል እና ኮፒ እና ፋይናንሻልኦሪጅናል እና ኮፒበማለት በተለያየ ፖስታ በማሸግ እና ሁለቱን አንድ ትልት ፖስታ በማድረግ ጨረታ ቁጥር EEU/S.C&PGS /NCB-008/2018 የሚል ምልክት በማድረግ እስከ ሰኔ 18 ቀን 2018 .. ለሎትı እና ለሎት2 ከጠዋቱ 400 ድረስ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ቢሮ ቁጥር 207 ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

7.     ጨረታው ከላይ በተጠቀሱት ቀንና ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ባይገኙም ሰኔ 18 ቀን 2018 . ለሎት-1 እና ለሎት2 ከጠዋቱ 430 ላይይከፈታል፡፡

8.     ተጫራቾች ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 025-466-3575 መደወል ይችላሉ።

9.     ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሐረሪ ሪጅን

Save Tender