Tender Detail

Tender Details

  • Company National Alcohol and Liquor Factory (ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ)
  • Address መካኒሳ ዋናው መስሪያ ቤት ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0711460279
  • Websitehttps://www.nalf.com.et/
  • Deadline25 Jun 2026, 10:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price100.00
  • opening date2026-06-25 10:00:00
  • Categories Furniture And Furnishing , Office And Home Furniture

ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ በዋናው መ/ቤት ፋብሪካ ቅጥር ግቢ ያገለገሉ አሮጌ እና ተጠግነው ዳግም አገልግሎት መስጠት የሚችሉ የተለያዩ ወንበሮች እና ጠረጴዛዎች ባሉበት ሁኔታ በጅምላ መሽጥ ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ

 

ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ በዋናው መ/ቤት ፋብሪካ ቅጥር ግቢ ያገለገሉ አሮጌ እና ተጠግነው ዳግም አገልግሎት መስጠት የሚችሉ የተለያዩ ወንበሮች እና ጠረጴዛዎች ባሉበት ሁኔታ በጅምላ መሽጥ ይፈልጋል።

ስለሆነም ማንኛውም ተጫራች ንብረቶቹ ባሉበት መካኒሳ ዋናው መስሪያቤት በመመልከት እና የጨረታ ሰነዱን በብር 100 /አንድ መቶ ብቻ/ በመግዛት ከሰኔ 5 እስከ 18 /2018 ዓ.ም እስከ ቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ ለጠቅላላው ንብረቶች የጅምላ ዋጋ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በመክተት መጫረት የሚቻል መሆኑን እየገለጽን ማንኛውም ተጫራች በቅድሚያ የጨረታ ማስከበሪያ ብር በባንክ በተረጋገጠ በሲፒኦ 50,000.00 / ሀምሳ ሺህ / በኤንቬሎፕ በታሸገ ፖስታ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማስገባት ይኖርበታል።

ጨረታው ሰኔ 19 ቀን 2018 ዓ.ም ተጫራቾች/ ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በመካኒሳ ፋብሪካ ይከፈታል።

ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ስልክ ቁጥር ፡- 09 11 46 02 79 ወይም 09 11 14 85 21 መጠየቅ ይቻላል

አዲስ አበባ ኢትዮጵያ

 

ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ

Save Tender