Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Sugar Industry Group (የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ)
  • Address ሜክሲኮ አካባቢ ከሚገኘው አልሳም ጨለለቅ ህንፃ ፊት ለፊት፣ ፌሊፒስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 220 ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዯጵያ, Phone: +251115500417
  • Websitehttps://etsugar.com/esig/
  • Deadline24 Jun 2026, 2:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2026-06-24 14:15:00
  • Categories Health Care, Medical Industry , Pharmaceutical Products

የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ለዋና መስሪያ ቤት ሰራተኞች እና የሰራተኛ ቤተሰቦች የመድኃኒት አቅርቦት በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለሁለት ዓመት ውል በመዋዋል ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡


ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር RE-LP/OT/23/SIG/2018

 

1.     የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ለዋና መስሪያ ቤት ሰራተኞች እና የሰራተኛ ቤተሰቦች የመድኃኒት አቅርቦት በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለሁለት ዓመት ውል በመዋዋል ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡

2.     በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ብቁ ተጫራቾች ህጋዊ 2018 . የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የዘመኑን ግብርመከፈላቸውን የሚያረጋግጥ ጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ከግብር ሰብሳቢው ባለሥልጣን የተሰጠ የታ ሊራንስ/ ምስክር ወረቀት፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (Tin No,) ሠርተፊኬት፣ የተጨማሪ እሴት ከፋይነት ምዝገባ የምስ ወረቀት፣ የብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት እና የመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ወይም ሌላ የሚመለከተው የመንግስት አካል ባዘጋጀው የዕቃ አቅራቢዎች አገልግሎት ሰጪ ዝርዝር ውስጥ መካተታቸውን መመዝገባቸውን የሚያረጋግጥ የምስከር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው

3.     ብቁ ተጫራቾች በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጀውን የተሟላ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 500.00 (ብር አምስት መቶ) በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000000888862 ገቢ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጨረታው መክፈቻ ቀን ድረስ ዘወትር በሥራ ሰዓት (ከሰኞ እስከ ዓርብ፣ ከሰዓት በፊት 200-600 ከሰዓት በኋላ 700-1100 ቀጥሎ ከተመለከተው አድራሻ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።

የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ

ግዥና ንብረት አስተዳደር መምሪያ

ሜክሲኮ አካባቢ ከሚገኘው ሳም ለለ ህንፃ ፊት ፊት፣

ፒስ ህንፃ 2ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 220

ስልክ ቁጥር +251 11 5 51 62 71 ወይም 011 5 50 04 17

አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ

4.     ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዶቻቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ በማሸግ ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው በጨረታው ፈቻ ላይ መገኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በተራ ቁጥር 3 በተገለፀው አድራሻ ሰኔ 17 ቀን 2018 .. ከቀኑ 800 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዚሁ ቀን ከቀኑ 815 ሰዓት ይከፈታል፡፡ ዘግይቶ የሚቀርብ የመጫረቻ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡

5.     ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 25,000.00 (ሃያ አምስት ሺህ ብር) ፍያ ማዘዣ ሰነድ (CPO) ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንቲ ከቴክኒክ መጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡

6.     የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትናው ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ቢያንስ ለስልሳ (60) ቀናት ፀንቶ የሚቆይመሆን ይኖርበታል፡፡

7.     የጨረታ ዋጋ ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ለሰላሳ (30) ቀናት ይሆናል፡፡

8.     ግሩፑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ

 

Save Tender