Tender Detail

Tender Details

  • Company የድሬዳዋ አስተዳደር የድል ጮራ ሆስፒታል
  • Address ድሬዳዋ , ኢትዮጵያ, Phone: 09-82-54-04-08
  • Website
  • Deadline03 Jul 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2026-07-03 10:30:00
  • Categories Health Care, Medical Industry Materials And Machinery , Used Items

በድሬዳዋ አስተዳደር የድልጮራ ለሆስፒታሉ በ2018 ዓ.ም ለሆስፒታሉ ያገለገሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡


በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር /////12/18

 

በድሬዳዋ አስተዳደር የድልጮራ ለሆስፒታሉ 2018 . ለሆስፒታሉ ያገለገሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሠረት በጨረታው ላይ ለመካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ መሆን ይኖርባቸዋል

1.     ንድ ተጫራች ጨረታ ሠነድ በሚገዛበት ጊዜ የኢትዮጵያ ዲጂታል መታወቂያ ካርድ አቅርቦ ሰነድ መግዛት ይችላል

2.     የሽያጭ ፈጻሚው እካል ባወጣው ጨረታ ምክንያት የተቀበላቸውን ከተጫራቾች የሚቀርቡ የመጨረቻ ሰነዶችን በባለቤትነት የመያዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። በመሆኑም ዘግይተው የደረሱ ጨረታዎች ካልሆኑ በስተቀር ተጫራቾች ያቀረቡት የመጨረቻ ሰነድ እንዲመለስላቸው የመጠየቅ መብት አይኖራቸውም።

3.     አንድ ተጫራች ጨረታ በሚያቀርብበት ጊዜ በጨረታ ሰነዱ የተመለከቱትን የሽያጭ ሥነ ስርዓቶችና ሁኔታዎች ያለምንም ገደብ እንደተቀበለ ይቆጠራል፡፡ ስለሆነም ተጫራቾች ጨረታ ከማቅረባቸው በፊት በጨረታ ሰነዱ ውስጥ የተመለከቱትን ዝርዝር መስፈርቶች በጥንቃቄ ሊመረምራቸው ይገባል

4.     ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት 15 ተከታታይ የሥራ ቀናት የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) ለእያንዳንዱ ሎት በመክፈል በድል ጮራ ሆስፒታል ቢሮ ቁጥር A/02 በመቅረብ ሠነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡

5.     መስፈርቱን የሚያሟላ ተጫራች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ብር CPO እና በጥሬ ብር ብቻ ነው፡፡

·        ሎት 01 የህምና /መሳ/……. CPO 20,000.00 (ሃያ ብር)

·        ሎት 02 ወረቀቶች CPO ……. 20,000,00 (ሃያ ሺ ብር)

·        ሎት 03 የመኪና ዕቃዎች ……. CPO 10,000,0 (አስር ሺህ ብር)

·        ሎት 04 TV computer and Electronics CPO 10,000.0 (አስር ሺህ ብር)

ጨረታው ኦርጅናል ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው

6.     ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን በሰም በታሸገ ኤንቨሎኘ በማድረግ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታመቀበያሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል

7.     የጨረታ ሰነዱ የሚከፈትበት ቀን ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 የስራ ቀናት ከቆየ በኋላ 16ኛው ቀን ጠዋት 4:00 ሠዓት ተዘግቶ ከቀኑ 430 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በሆስፒታሉ ግዢ //አስ ዳይሮከትሬ ቢሮ ቁጥር 155 ይከፈታል፡፡

8.     የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ በጽሁፍ እንደተገለፀለት አስፈላጊውን የጨረታ ውል ማስከበሪያ በማስያዝ ከሆስፒታሉ ጋር ውል መፈራረም አለበት፡፡ ይህ ባይፈፀም የጨረታ አሸናፊነቱን በመሰረዝ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለመንግስት ገቢ ይሆናል፡፡

9.     ተጫራቾች በሰነዶቻቸው ላይ ስማቸውን ሙሉ አድራሻቸውን እና ፊርማቸውን እንዲሁም የተሟላ ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው

10. ከጨረታው መዝጊያ ሰዓት በኋላ የሚደርሱ የመጨረቻ ሰነዶች ተቀባይነት አይኖራቸውም፡፡

11. አንድ ተጫራች አንድ መደብ ወይም ከአንድ በላይ መደብ (በመለያ ቁጥሮች) የተጠቀሱትን ልዩ ልዩ ሎቶች ዕቃዎችን መጫረት ይችላል፡፡

12. የጨረታው አሸናፊ ድርጅት ወይም ግለሠብ ጨረታው ማሸነፉ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ 05 (አምስት) የስራ ቀኖች ውስጥ እቃዎቹን ማንሳት ይኖርበታል በተጠቀሠው ቀን ካላነሡ በየቀኑ 1,000.00 (አንድ ሺህ) ብር ታስቦ ለሆስፒታሉ 05 (አምስት) ቀን ውስጥ ካላነሳ ከዚያ በኋላ ሲፒኦ ለመንግስት ገቢ ሆኖ ወደ ሁለተኛው የጨረታ አሸናፊ ይዞራል

13. የጨረታው አሸናፊ ድርጅት ወይም ግለሠብ ጨረታው አንድ ሎት ሲያሸንፍ በሰሩ የተጠቀሠውን በቁጥር ብዛት በጨረታ ሠነዱ ላይ የተጠቀሰውን መጠን ብቻ ሳይሆን የቀረበውን መጠን በሙሉ ባሸነፈበት ዋጋ መውሰድ ግዴታ አለበት፡፡

14. ሆስፒታሉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው፡፡

 

አድራሻ: በድዳዋ አስተዳደር የድል ጮራ ሆስፒታል

ስልክ ቁጥር፡- 0982540408/0901103211/2-521115693

ፖስታ ሳጥን ቁጥር 177

 

ድል ጮራ ሆስፒታል

 

Save Tender