Tender Detail

Tender Details

  • Company Wonji Shoa Sugar Factory (ወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ)
  • Address ሜክሲኮ ፊሊፕስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 201 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-5-58-52-29
  • Websitehttps://wssf.et/
  • Deadline28 Jun 2026, 1:30 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price400.00
  • opening date2026-06-28 13:30:00
  • Categories Spare Parts , Vehicle Spare Parts

የወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መለዋወጫዎች እና ግብዓቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር WSSF/LP/005/2026

 

የወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መለዋወጫዎች እና ግብዓቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

 

ምድብ/

LOT

Description

1

Cultivation Implement spare parts (SIMBA planer model PL/SMM, ARTIGMAGNUM 400,QAR 4200, MKI/TB/SM & MK2/TB/BM

2

Auto electric materials, Diesel Generator spare parts

3

Spare part for Power plus excavator, DYNAPAC, Komatsu excavator, Power plus Dozer, XCMG Front Loader & New Holland Back loader

4

Spare parts for Motor Cycle (BMP, HERO, YAMAHA)

5

Spare parts for HBT Tractor and Bishoftu Bus

6

Spare parts for Daewoo truck, Daewoo low bed, Sino truck, Nissan Dump truck & Nissan cargo

7

Toyota Spare parts for Mid Bus, Double Cabin, 2KD-FTV & Land cruiser, hz179L

 

1.     በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ለእያንዳንዱ ምድብ ለየብቻ የማይመለስ 400 / አራት መቶ ብር ብቻ/ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000473232708 በጨረታ ተሳታፊው ድርጅት ስም ገቢ በማድረግ ከላይ በተጠቀሱት ግዥዎች የተዘጋጀውን የጨረታ ሠነድ ከዚህ በታች በተገለፀው አድራሻ በመግዛት በጨረታው መወዳደር ይችላሉ ፡፡

ወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ

ሜክሲኮ ፊሊፕስ ሕንፃ 2 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 201

ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር 0115585229/0115516082

/0968482445

አዲስ አበባ

2.     ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ሠነድ ጋር ኒካል መንት የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የታ ሊራንስ ሰርተፍኬት፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት፣ የግብር ከፋይነት የምስክር ወረቀት፣ የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፍኬት፣ እና በየምድቡ ለጨረታ ማስከበሪያ የሚውል 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ) cpo ወይም ቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ጋራንቲ ማቅረብ አለባቸው

3.     ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ሠነድ በየግዥ መጠይቁ ለየብቻ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ለመጀመሪያ ጊዜ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት 600 ሰዓት ከመሆኑ በፊት ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ ፡፡

4.     ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 730 ሰዓት ላይ በተጠቀሰው አድራሻ ቢሮ ቁጥር 201 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ነገር ግን ቀኑ የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን የሚሆን ሲሆን ትክክለኛ የሥራ ቀን በጨረታ ሠነዱ ውስጥ የሚጠቀስ ይሆናል፡፡

5.     ወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

ወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ

 

Save Tender