በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ ጥቅል በሎት የተለያዩ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በድጋሚ የወጣ ያገስገሱ ዕቃዎች ሽያጭብሔራዊ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር፦ አሸጨ/001/ኦኩስፋ-2/2018 ዓ.ም
1. በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ ጥቅል (ሎት 1) -ያገለገሉ የተለያዩ እሮጌ ጎማዎች፣ ጥቅል ( ሎት-2)፦ ያገለገሉ አሮጌ ባርመሎች፣ ጥቅል (ሎት 3) - ያለገሉ የተለያዩ እሮኔ ባትሪዎች፤ ጥቅል (ሎት-4)፡- ያገለገሉ አሮጌ ሞረዶች፤ ጥቅል( ሎት - 5) - ያገለገሉ አሮጌ ብረት ድስቶች እና ጥቅል (ሎት 6)- ያገለገሉ የፕርንተር ቶነሮች አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
2. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ብቁ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ /CPO/ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የ20 ቀን የባንከ ዋስትና /BID-BOND/ ! በመስኩ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ የምስከር ወረቀት፡ ተጫራቾች በመንግስት ግዥ የዕቃና አገልግሎት አቅራቢዎች ዝርዝር /supplier List/ ውስጥ መካተታቸውን የሚያረጋግጥ የምስከርወረቀት እና በተጨማሪ የበጀት ዓመቱን ታከስ ከሊራንስ ምስከር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው።
3. ጨረታው በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 (አስራ አምስት) ቀን ውሎ በአስራ ስድስተኛ ቀን ይከፈታል፡፡ የጨረታውን መክፈቻ ትከከለኛ ቀን በጨረታ ሰነዱ ላይ በግልጽ ተቀምጧል፡፡ ዘግይቶ የሚቀርብ የመጫረቻ ሰነድ ውድቅ ይደረጋል፡፡
4. ብቁ ተጫራቾች በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጀውን የተሟላ የጨረታ ሰነድ ለሁሉም የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር ብቻ) በመከፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጨረታው መዝጊያ ቀን ድረስ ዘወትር በሥራ ሰዓት (ከሰኞ እስከ ዓርብ ከሰዓት በፊት ከ2፡00-6፡00፤ ከሰዓት በኋላ ከ7፡00-10: 30 እና ቅዳሜ ከሰዓት በፊት ከ2፡00-6፡00) ቀጥሎ በተመለከተው አድራሻ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
5. የጨረታው ሰነድ የሚሸጥበት ለውድድር የቀረበ ሰነድ የሚገባበትና የሚከፈትበት አድራሻ ቀጥሎ በተመለከተው ነው:-
5.1. ኦሞ ኩራዝ ቁጥር 2 ስኳር ፋብሪካ የስኳር ፋብሪካዎች ማስተባበሪያ ቢሮ ቶታል ሶስት ቁጥር ማዞሪያ 300 ሜትር ከፍ ብሎ ተዘነኦ ሆስፒታል አጠገብ የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ግቢ ውስጥ፡፡
ስልክ ቁጥር: 09-91-14-94-85/0930856415/ 0940209464አዲስ አበባ/ ኢትዮጵያ
6. ተጫራቾች ለሁሉም ሎቶች አንድ ላይ የጨረታ የማስከበሪያ ዋስትና ብር 20,000.00 (ሃያ ሺህ ብር) በሲፒአ ወይም በባንክ የተረጋገጠ የባንከ ዋስትና ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
7. የዕቃው ርክከብ የሚፈፀመው ኦሞ ኩራዝ ቁጥር ሁለት ስኳር ፋብሪካ የሚገኝበት ማለትም ደቡብ ኢትዮጵያ ከልል ደቡብ ኦሞ ዞን ኃይል ውሃ ቀበሌ ነው፡፡
8. ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ለ30 ቀናት ነው።
9. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ፀንቶ የመቆያ ጊዜ የጨረታው ዋጋ ፀንቶ ከሚቆይበት የመጨረሻ ቀን በኋላ ለ28 ቀናት ነው፡፡
10. ፋብሪካው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ
Tel-0940209464
ኃይል ዉሃ
አዲስ አበባ ግዥ ማስተባበሪያ ቢሮ
Tel: 09-91-14-94-85/0930856415
አዲስ አበባ
በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ
ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ አ/አ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት
