Tender Detail

Tender Details


የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት የማተሚያ ማሽኖችን ከቅድመ ህትመት እስከ ድህረ ህትመት (sheet fed offset press, folding machine, paper cutting machine, perfect binding machine, double saddle stitcher, laminating machine, heavy duty printer, Thermal ctp) (ተከላ፣ ሥራ ማስጀመር፣ ሥልጠና እና


አቀፍ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር 001/2018

 

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት 2018 በጀት ዓመት የማተሚያ ማሽኖችን ከቅድመ ህትመት እስከ ድህረ ህትመት (sheet fed offset press, folding machine, paper cutting machine, perfect binding machine, double saddle stitcher, laminating machine, heavy duty printer, Thermal ctp) (ተከላ፣ ሥራ ማስጀመር፣ ሥልጠና እና ፍተሻን ጨምሮ በዓለም አቀፍ የግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ሆነም:- ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ ይችላሱ፡፡

·        በዘርፉ የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው

·        የንግድ ምዝገባ

·        የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሰርተፍኬት

·        የቫት ሰርተፍኬት

·        በመንግስት ግዥ በአቅራቢነት የተመዘገበ

ለጨረታ ማስከበርያ መጠን 500,000.00 (አምስት መቶ ሺህ ብር) ወይንም በውጭ ሀገር መገበያያ ገንዘብ (የአሜሪካ ዶላር፣ የእንግሊዝ ፓውንድ፣ ወይም ዩሮ) በሲፒኦ ወይም ቢድ ቦንድ ወይም ለጥቃቅንና አነስተኛ ከአደራጃቸው አካል የሚሰጥ የዋስትና ደብዳቤ በማያያዝ ይህ ጨረታ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠር 45 ተከታታይ ቀናት አንደኛ ፎቅ በሚገኘው አቅርቦት መምሪያ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ቴክኒካል ዶከመንት ዋና እና ቅጂ እንዲሁም የሚወዳደሩበትን ዋጋ ዋና እና ቅጂ በሚል በጉልህ በሚታይ መልኩ በመጻፍና የሚወዳደሩበትን በፖስታዎቹ ላይ በመግለጽ በአራት የተለያየ ፖስታ በማሸግ ማስገባት የሚኖርባቸው ሲሆን የጨረታ ማስከበሪያ ቴክኒክ ዋና ሰነድ ፖስታ ውስጥ ተያይዞ መገኘት አለበት፡፡

·        በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 45 ተከታታይ ቀናት የማይመለስ 100 ብር በመፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።

·        ስርዝ ድልዝ ያለውና ያልተፈረመ እንዲሁም በጉልህ የማይታይ አጠራጣሪ ሰነድ ተቀባይነት የለውም

·        ጨረታው 46ኛው ቀን ከረፋዱ 400 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ 430 በኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት አቅርቦት መምሪያ 1 ፎቅ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ሲሆን የተጫራቹ አለመገኘት ጨረታውን ከመከፈት አያስተጓጉለውም፡፡ የጨረታ ፈቻው ቀን እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በቀጣይ ባለው የስራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፡

·        ድርጅታችን አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

አድራሻ፡-ራት ከብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ፊት ፊት

E-mail: procurement@press.et

 

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት

Save Tender