በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የአቃቂ ቤዚክ ሜታልስ ኢንዱስትሪ የ Induction Furnace 3.3ton አስጠግኖ ወደ ስራ ለማስገባት በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የግዥ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር፡ አቤሜኢ/ሰቼማ/ግጨ/2018/05
በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የአቃቂ ቤዚክ ሜታልስ ኢንዱስትሪ የ Induction Furnace 3.3ton አስጠግኖ ወደ ስራ ለማስገባት በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
1. በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የግብር መክፈያ ግዴታቸውን የተወጡ መሆኑን የሚያረጋግጥና በግብር ሰብሳቢ ባለስልጣን የተሰጠ ማስረጃ ቅጂ፣ አግባብ ያለው በዘርፉ የታደሰ ንግድ ስራ ፍቃድ ቅጂውን፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፍኬት እና የግብር መከፈያ መለያ ሰርተፍኬት ከመጫረቻ ሰነድ ጋር ማቅረብ አለባቸው::
2. የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 300.00/ሦስት መቶ ብር/ በአቃቂ ቤዚክ ሜታልስ ኢንዱስትሪ ስም ሒሳብ ቁጥር 1000014630906 በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ገቢ በማድረግ ዘወትር በሥራ ሰዓት ከሰኞ-አርብ ጠዋት 2፡00-6፡00 ሰዓት ከሰአት 7፡00-11፡00 ሰዓት ኢንዱስትሪያችን ቅጥር ግቢ በመቅረብ ሰነዱን ከግዥ ከፍል መግዛት ይችላሉ፡፡
3. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 50,000.00 (ሀምሳ ሺህ ብር) በCPO ወይም bank guarantee ወይም Cash ቢያንስ ለ88 ቀናት ፀንቶ የሚቆይ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
4. ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናት አየር ላይ የሚቆይ ሆኖ በ15ኛው ቀን 8:00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዚሁ እለት በ8:15 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት iኛ ወለል ግዥ ከፍል ቢሮ ቁጥር 22 ውስጥ ይከፈታል፡፡
5. ጨረታው ከሚከፈትበት ቀን ጀምሮ ለ60 ቀናት ፀንቶ ይቆያል፡፡
6. ኢንዱስትሪው ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
7. ቲከኒካልና ፋይናንሻል ለየብቻ ሆኖ በኢንቨሎፕ አሽጎ ዋናውና ኮፒውን ለየብቻ በማድረግ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባችሁ፡፡
አድራሻ፦ ከአ/አ ወደ ዱከም መሄጃ መንገድ ሳይ ከሚገኘው ሸገር ከተማ የፍተሻ ጣቢያ (ኬሳ) AMገብ ከASTCO FOOD COMPLEX በቀኝ በኩል ሁስት መቶ ሜትር ገባ ብሎ ይገኛል፡፡
ስተጨማሪ መረጃ:- ስልክ ቁጥር 0114340409/0114350608
በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የአቃቂ ቤዚክ ሜታልስ ኢንዱስትሪ
