ሕብረት ባንከ ኢ.ማ. በባንኩ ዋና መ/ቤት፣ አዲስ አበባ ውስጥ በሚገኙ ዲስትሪክቶችና ቅርንጫፎች ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች (ፈርኒቸሮች) ለሁለት ዓመት በሚቆይ የኮንትራት ውል የጥገና አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ
የጫረታ ቁጥር ሕባ/ 036/2018
ሕብረት ባንከ ኢ.ማ. በባንኩ ዋና መ/ቤት፣ አዲስ አበባ ውስጥ በሚገኙ ዲስትሪክቶችና ቅርንጫፎች ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች (ፈርኒቸሮች) ለሁለት ዓመት በሚቆይየኮንትራት ውል የጥገና አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም የቢሮ ዕቃዎች ጥገና አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ከዚህ በታች በተገለፀው መሠረት የጨረታ ሰነዱን ገዝተው የመጫረቻ ሰነድ/ፕሮፖዛል ሊያቀርቡ ይችላሉ፡፡
ተጫራቾች ይህ ጨረታ ለመጀመሪያ ጊዜ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ማለትም ከሰኔ 8 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ግዥ ዋና ክፍል ልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 ራስ አበባ አረጋዊ መንገድ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ንግድ ስራ ኮሌጅ ት/ቤት ፊት ለፊት የማይመለስ ብር 230.00 (ሁለት መቶ ሰላሳ) በአቅራቢያዎ በሚገኙ የሕብረት ባንክቅርንጫፍ በሂሳብ ቁጥር IN0403007 በመከፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
2. የጨረታ ሰነዱን የባንኩ ዋና መ/ቤት በሚገኝበት ግዥ ዋና ከፍል ልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 ራስ አበባ አረጋዊ መንገድ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ንግድ ስራ ት/ቤት ፊት ለፊት ህብር ታወር 19ኛ ፎቅ ግዥ ዋና ከፍል በመገኘት መውሰድ ይቻላል፡፡
B. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዱን ሞልተው ከማስገባታቸው በፊት የጨረታ ሰነዱ ላይየተካተተውን የተጫራቾች መመሪያ በደንብ ማየት ይኖርባቸዋል፡፡
4. እያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ በታሸገ ኤንቨሎፕ መቅረብ አለበት፡፡
5. ተጫራቾች እስከ ሰኔ 24 ቀን 2018 ዓ.ም 8፡00 ሰዓት ድረስ የመጫረቻ ሰነዶቻቸውን ሕብረት ባንክ አ.ማ. ዋና መ/ቤት ግዥ ዋና ከፍል ህብር ታወር 19ኛ ፎቅ ማስገባት ይችላሉ፡፡
5. ጨረታው በዕለቱ ሰኔ 24 ቀን 2018 ዓ.ም. 8፡30 በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት 19ኛፎቅ ተጫራቾች/ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
b. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
B. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ከህብረት ባንክ ውጭ ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
ስልክ ቁጥር 011-470 6541ወይም +251 11 467 3208
ሕብረት ባንክ
