Tender Detail

Tender Details

  • Company በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት (ሆሳዕና)
  • Address ሆሳዕና ፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0910928986
  • Website
  • Deadline06 Jul 2026, 2:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2026-07-06 14:00:00
  • Categories Printing And Publishing

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፋይናንስ ቢሮ ከዚህ በታች የተገለጹትን ህትመቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 009/2018

 

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ልል ፋይናንስ ቢሮ ከዚህ በታች የተገለጹትን ህትመቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል፡፡

 

.

የህትመት አይነት

መለያ

ብዛት

1

የገቢ ደረሰኝ ለመ/ቤት አገልግሎት

መሃ7/

150,000

2

የገቢ ደረሰኝ ታክ አገልግሎት አገልግሎት

መሃ7

50,000

3

ደረሰኝ ለእርሻ ስራ አገልግሎት

መሃ7/

20,000

4

የገቢ ማጠቃለያ ደረሰኝ

መሃ/64

10,000

5

የገቢ ደረሰኝ ለትምህርት ቁሳቁስ ማሟያ አገልግሎት ብቻ

 

2,000

6

የሂሳብ ሰነዶች መረከቢያ

መሃ42

10,000

7

የበጀት ወጪ ሂሳብ ተቀጽላ ሌጀር ካርድ

መሃ/16/1

20,000

8

የገንዘብ ዝውውር/ፍያ ወጪ ማስመስከሪያ ማስመስከሪያ

መሃ7/1

50,000

9

የእቃ ወይም የንብረት ገቢ ደረሰኝ

ምዴል/19

20,000

10

የዕቃ ወይም የንብረት ወጪ ደረሰኝ

ሞዴል/22

20,000

11

የሂሳብ ምዝገባ ማዘዣ

መሃ/9

15,000

12

የከተማ ሕብረት ተሳትፎ የወጪ ደረሰኝ

ሞዴል //1

5,000

13

የከተማ ሕብረት ተሳትፎ የገቢ ደረሰኝ

ሞዴል //1

10,000

14

የገጠር ሕብረት ተሳትፎ የገቢ ደረሰኝ

ሞዴል //2

10,000

15

ማዕድን ምርት ግብዓት መቆጣጠሪያ ደረሰኝ

ማኢ/1

5,000

16

የገቢ ደረሰኝ ለጤና አገልግሎት

ጤመሃ/7/

30,000

17

የተጠቃለለ የገቢ ደረሰኝ ለጤና አገልግሎት

ጤመሃ/64

200

18

የገንዘብ ዝውውር ፍያ ወጪ ማስመስከርያ

ጤመሃ/7/1

200

19

የሂሳብ ምዝገባ ማዘዣ

ጤመሃ/9

30

20

ሂሳብ እንቅስቃሴ መዝገብ ለጤና አገልግሎት

ጤመሃ/12

12

21

የዕቃ ወይም የንብረት ገቢ ደረሰኝ

/19/1/ጤና

4,397

22

የዕቃ ወይም የንብረት ወጪ ደረሰኝ

---/22/1/ጤና

9,500

23

የእጅ በእጅ ሽያጭ ደረሰኝ /CASH sales tiket

መሃ/1/1

30,000

24

የዱቤ ሽያጭ ደረሰኝ/credit sales tiket

መሃ/1/2/

15,000

25

የዱቤ የነፃ ፍጆታ መመቢያ ቅፅ/credit/free sales dispensing register CSDR

ባለ/ ገፅ

5,100

26

የአፈር ማዳበሪያ ገቢ ደረሰኝ

ሞዴል /19/

1,000

27

የአፈር ማዳበሪያ ወጪ ደረሰኝ

ሞዴል /22//

2,000

28

የአፈር ማዳበሪያ እጅ በእጅ ሽያጭ ኩፓን

ኩፖን//

2,000

29

እለታዊ የአፈር ማዳበሪያ ሽያጭ ገንዘብ መቀበያ ደረሰኝ

አገመ//

2,000

 

ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች:-

1.     በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስ ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ

2.     ተጨማሪ እሴት ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ

3.     በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ

4.     የግብር ከፋይነት ሰርተፍኬት /Tin Number/ ያላቸው

5.     የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው ከሚመለከተው አካል የተሰጣቸው የግብር ከፋይነት ሰርተፍኬት

6.     ማንኛውም ተጫራች የንግድ ፍቃዱን በማቅረብ ለጨረታው የተዘጋጀውን ሰነድ ሆሳዕና በሚገኘው የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የግዥና ዋጋ ጥናት ዳይሬክቶሬት የማይመለስ 500.00 /አምስት መቶ ብር/ በመፈል መግዛት ይችላሉ፡፡

7.     ጨረታው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት አየር ላይ ይውላል፡፡

8.     ተጫራቾች የጨረታ መወዳደሪያ ሀሳባቸውን ጋዜጣው ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ መጨረሻው 15 ቀን ከቀኑ 600 ሰዓት ድረስ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የግዥና ዋጋ ጥናት ዳይሬቶሬት ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡ ጨረታው አየር ላይ መቆያው ባበቃበት ቀን 600 ሰዓት ታሽጎ ከቀኑ 800 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ጨረታው በጋዜጣ የሚውልበት የመጨረሻ ቀን በዓል፣ ቅዳሜ ወይም እሁድ የሚውል ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከላይ በተገለጸው ተመሳሳይ ሰዓት ታሽጎ ይከፈታል፡፡

9.     ተጫራቾች 1,000,000 /አንድ ሚሊዩን/ ብር የጨረታ ማስከበሪያ ማስያዝ አለባቸው

10. ቢሮው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው

 

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0910928986 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡

 

በማዕከላዊ ልል ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት

Save Tender