በደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ መዝዘዝ ንግድና የማማከር ስራዎች ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች በሎት የተጠቀሱትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥና መግዛት ይፈልጋል፤
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ መዝዘዝ ንግድና የማማከር ስራዎች ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች በሎት የተጠቀሱትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥና መግዛት ይፈልጋል፤
· ሎት አንድ፡- የተስያዊ ያገስገሱ ማሽኖች፣ ፕላስቲኮች፣ የብረት ቀስም /431/ እና ያገሰገሱ የመኪና ዕቃዎች ሽያጥ
· ሎት ሁስት- የውጭ ኦዲት አገልገሱት ገዥ
· ሎት ሶስት፡- ደንደዓ የዳቦ ስንደ ሽያጭ
በመሆኑም በጨረታው ሰመሳተፍ -
1. ተጫራቾች ለሎት አንድ ማንኛውም ድርጅት ወይም ግለሰብ መጫረት የሚችል ሲሆን ለሎት ሁለት በዘርፉ የተሰማሩ ሆነው የዘመኑ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሰርተፍኬት ፡ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት ፣ የንግድ ምዝገባ ምስከር ወረቀት ፣ የዘመኑን ግብርመከፈላቸውን የሚያረጋግጥ ከግብር ሰብሳቢው ባለስልጣን የተሠጠ የምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው፡፡
2. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለሎት አንድ ብር 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ ብር)፣ ለሎት ሁለት ብር 20,000.00 (ሃያ ሺህ ብር)፣ ለሎት ሦስት ብር 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ ብር) በባንክበተመሰከረ ሲፒኦ ብቻ በማሰራት ከዋናው የዋጋ ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ዘወትር በስራ ሠዓት እስከ ቀኑ አስር ሠዓት ድረስ የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ቅጥር ግቢ ውስጥ ከኢንተርፕራይዙ ቢሮ መውሰድ ይችላሉ፡፡
4. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሃሣባቸውን የያዘ የዋጋ ሰነድ ዋናና ቅጅ ለየብቻው በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ በኢንተርፕራይዙ ቢሮ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
5. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው እንዲሁም ጨረታውን መታዘብ የሚፈልግ ማንኛውም አካል በተገኙበት ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ በወጣ በ15ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ታሽጎ 4፡30 በግልፅ ይከፈታል፡፡ የመከፈቻው ቀን በሳምንቱ የዕረፍት ቀናት ወይም በዓል ላይከዋለ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከላይ በተገለፀው ሰዓትና ቦታ በግልፅ ይከፈታል፡፡ ትከከለኛው የመከፈቻ ቀን በጨረታ ሰነዱ ላይ የሚገለፅ ይሆናል፡፡
6. ተጫራቾች በሌላ ተጫራች ዋጋ ላይ ተመስርተው የመወዳደሪያ ዋጋ ማቅረብ አይችሉም፡፡
7. ኢንተርፕራይዙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ስበስጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን /+251925750633/0913497204
ደውስው መጠየቅ ይችሳሱ፡፡
በደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ መገዘዝ ንግድና የማማከርስራዎች ኢንተርፕራይዝ
