የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሴጅ በ2019 የበጀት ዓመት Fire Extinguisher /የእሳት ማጥፈያ ለእንደኛ ጊዜ ለማስሞላት በግልፅ ጨረታ ማወዳደር፥የኤሌክትሪክ እቃዎች ለአንደኛ ጊዜ ለመግዛት፥የውሃ/የቧንቧ እቃዎች ለእንደኛ ጊዜ ለመግዛበ ግልፅ ጨረታት አዉጥቶታል።
የጨረታማስታወቂያ
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሴጅ በ2019 የበጀት ዓመት:-
1. Fire Extinguisher /የእሳት ማጥፈያ ለእንደኛ ጊዜ ለማስሞላት በግልፅ ጨረታ ማወዳደር
2. የኤሌክትሪክ እቃዎች ለአንደኛ ጊዜ ለመግዛት
3. የውሃ/የቧንቧ እቃዎች ለእንደኛ ጊዜ ለመግዛት
በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች የምታሟሉ ነጋዴዎች መወዳደር ትችላለችሁ።
ü 2018 ዓ.ም የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ በዘርፉ ያላችሁ እንዲሁም የዘመኑን የመንግሰት ግብር የከፈለ
ü ተጫራቶች የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ ስለመሆን መረጃ ማቅረብ የሚችል።
ü በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ፅ/ቤት በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ መዝገባችሁን የሚያረጋግጥ መረጃ ማቅረብ
ü ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የጨረታ ሰነድ ኮፒና ኦሪጅናል ለየ ብቻ በተለያየ ፖስታ ማሸግ አለባቸው
ü ስርዝ ድልዝ ያለው : የማይታይ የጨረታ ሰነድ ወይም የዋጋ ዝርዝር ተቀባይት የለውም።
ü ጨረታውን ካሸነፉ በኋላ የውል ማስከበሪያ የአሸነፉበትን ዋጋ 10% ማሲያዝ የሚችል
ü ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከኮሌጁ ግዥና ፋይናንስ የስራ ሂደት ከፍል ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ ለእያንደንዱ ተራ ቁጥር 1 200/ሁለት መቶ ብር በመከፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ አለባቸው ተራ ቁጥር 2 እና 3 500 አምስት መቶ ብር/ በመከፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ አለባቸው፡፡
ü የFire Extinguisher/ የእሳት ማጥፈያ ጨረታው የሚከፈተው በ02/1/2018 ከቀኑ 9፡30 ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
ü የኤሌክትሪክ እቃዎች ጨረታው የሚከፈተው በ02/1/2018 ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተግኙበት ይከፈታል፡፡
ü የውሃ/የቧንቧ እቃዎች ጨረታው የሚከፈተው በ03/1/2018 ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
ü ተጫራቶች የሚሞሉትን ዋጋ በመስሪያ ቤቱ ሰነድ ብቻ ላይ መሆን አለበት፡
ü ጨረታው ማስከበሪያ"Fire Extinguisher/የእሳት ማጥፊያ 20,000 (ሃያ ሺህ ) ብር
የኤሌክትሪከ እቃዎችእና የውሃ/የቧንቧ እቃዎች" 50,000 (ሃምሳ ሺህ) በ CBE, CBO, እና በSinge ባንክየተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ ማስያዝ የሚችል መሆን አለበት፡፡
መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታው በከፈልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው፡፡ ለተጨማሪመረጃ በስልክ ቁጥር 0228123956 ደውለው መረዳት ይችላሉ
አዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ
