Tender Detail

Tender Details

  • Company Hibret Bank S.C (ሕብረት ባንክ አ.ማ)
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +251114655222
  • Websitehttps://www.hibretbank.com.et/
  • Deadline07 Jul 2026, 3:00 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2026-07-07 15:30:00
  • Categories 3- Wheel Vehicle, Motorcycles And Bicycles , Vehicle

ሕብረት ባንክ አ.ማ ይጠቀምባቸዉ የነበሩ ከዚህ በታች የተገለፁትን (አስራ አንድ)የተለያዩ ዓእነት ተሸከርካርዎች እና 2(ሁለት) ሞተረ ሳእክሎችን ባሉበት ሁሌታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 014/2018

ሕብረት ባንክ አ.ማ ይጠቀምባቸዉ የነበሩ ከዚህ በታች የተገለፁትን (አስራ አንድ)የተለያዩ ዓእነት ተሸከርካርዎች እና 2(ሁለት) ሞተረ ሳእክሎችን ባሉበት ሁሌታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የተሽከርካርዉ ዓይነት

የሠልዳ ቁጥር

የሞተር ቁጥር

የተሽከርካርዉ ሞደል

የተሰራበትዘመን

የጨረታ መነሻ ዋጋ

1

Hyundai Grang i 10

3-A11180

G4LA-EM385950

I10

2014

2,300,000.00

2

Toyota Yaris

3-64931

2NZ-5789053

NCP92L-BEMRKV

2010

2,100,000.00

3

Automobile Nissan sunny

3-95238

QGI3-392307

BDEALMFN16EHAD-B

2011

1,400,000.00

4

Automobile Nissan sunny

3-95239

QGI3-392304

BDEALMFN16EHAD-B

2011

1,500,000.00

5

Automobile Nissan sunny

3-78284

QGI3-392167

BDTALHFN16EHAD-B

2011

1,500,000.00

6

Automobile Nissan sunny

3-79720

QGI3-392306

BDEALHFN16EHAD-B

2011

1,250,000.00

7

Automobile Nissan sunny

3-799889

QGI3-392109

BDEALHFN16EHAD-B

2011

1,450,000.00

8

Automobile Nissan sunny

3-89252

QGI3-392161

BDEALHAN16EHAD-B

2011

1,350,000.00

9

Automobile Nissan sunny

3-82446

QGI3-392160

BDEALMFN16EHAD-B

2011

1,500,000.00

10

Automobile Nissan sunny

3-82445

QGI3-392158

BDEALMFN16EHAD-B

2011

1,400,000.00

11

Automobile Nissan sunny

3-75915

QGI3-391475

SUNNY SALOON

2010

1,200,000.00

12

Suzuki Motor

3-2366

3TS-123100

DT175

2014

110,000.00

13

Suzuki Motor

3-2378

3TS-123652

DT175

2014

110,000.00

 

በመሆኑም

1.     ንብረቶቹን ለማየት የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሐምሌ 7 ቀን 2018 . ድረስ ሜክሲኮ ሰንጋ ተራ አካባቢ በሚገኘው የባንኩ ዋና /ቤት (ህብር ታወር ሕንጻ) ዘወትር ሰኞ፣ ረቡዕ እና አርብ ጥዋት 330 እስh 5:30 እንዲሁም ከሰዓት 800 እስከ 1000 ድረስ በአካል በመገኘት መጎብኘት ይችላሉ፡፡

2.     ማንኛዉም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪል መጫረት የሚፈልገውን ተሽከርካሪ የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4 ወይም 25% በሕብረት ባንክ . (Hibret Bank S.C) ስም የተሰራ የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (CPO) ከጨረታ ሰነድ ጋር በሰም በታሸ፣ ኤንቨሎፕ ውስጥ በማስገባት ማቅረብ አለበት፡፡

3.     ተጫራቾች ለዚህ ጨረታ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር300 ሶስት መቶ/ በአካውንት ቁጥር IN0403007 አቅራቢያቸው በሚገኝ በማንኛውም የሕብረት ባንክ ቅርንጫፍ ገቢ በማድረግ የጨረታ ሰነዱን ከባንኩ ሀብር ታወር ህንጻ 4 ፎቅ መግዛት ይችላሉ፡፡

4.     ተጫራቶች የሚያቀርቡት ዋጋ 15% ..ታን የሚያካትት ወይም የማያካትት ስለመሆኑ በግልጽ ማስፈር የሚጠበቅባቸው ሲሆን ይህን ሳይገልጹ ቢቀር ተጫራቾች በሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ዋጋ ላይ ባንኩ 15% ተእታን በመጨመር የሚያወዳደር ይሆናል::

5.     ጨረታውን ላላሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ /ቢድ ቦንድ/ ሽያጩ ከፀደቀ በኋላ የሚመለስላቸው ሲሆን የጨረታው አሸናፊዎች ደግሞ ያስያዙት ገንዘብ ለሚገዙት ንብረት ከሚከፍሉት ዋጋ ጋር ይታሰብላቸዋል፡፡

6.     በጨረታው አሸናፊ የሚሆነው ተጫራች በባንኩ የጨረታ አሸናፊ መሆኑ በደብዳቤ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ቀሪውን የሽያጩን ገንዘብ 10 (አስር) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል የሚጠበቅበት ሲሆን ከፍያውን በተጠቀሰው ቀን ካልፈፀመ ለጨረታ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡

7.     ተጫራቾች ንብረቶቹን የሚገዙበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ንብረት አስተዳደርዋና ከፍል ሕብር ታወር 4 ፎቅ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሐምሌ 7 ቀን 2018 . . ከቀኑ 900 ሰዓት ድረስ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

8.     ጨረታው ሐምሌ 7 ቀን 2018 . ከቀኑ 930 ሰዓት በዋናው መስሪያ ቤት 4ተኛ ፎቅ በሠራተኞች ካፍቴሪያ ውስጥ ተጫራቶች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል።

9.     ባንኩ ንብረቶቹን በገዥው ስም ለማዘዋወር ለሚመለከታቸው መንግስታዊ አካላት ደብዳቤ ይጽፋል፡፡

10.                        የጨረታው አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዘ ለመንግስት የሚከፈሉ ከፍያች ማለትም ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎችና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ከፍያዎችን ገዥ (የጨረታው አሸናፊ) ይከፍላል፡፡

11.                        ባንኩ በማንኛውም ጊዜ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፈል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

12.                        ለበለጠ ማብራሪያ ሕብረት ባንከ ዋና መስሪያ ቤት በስልክ ቁጥር 011 562 10 24 ወይም 0114 16 97 57 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

 

ሕብረት  ባንክ .

Save Tender